top of page


ጥቅምት 21፣2016 - ከ300 በላይ የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ አምራቾች የሚሳተፉበት አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው ተባለ
ከተለያዩ የአፍሪካና ከሌሎች የአለም ሀገራት የሚመጡ ከ300 በላይ የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ አምራቾች የሚሳተፉበት አውደ ርዕይ ከመጭው አርብ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Nov 1, 20231 min read
ጥር 23፣ 2015- የኢትዮጵያ የእንስሳት ቆዳ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ እንደሆነ ይነገራል
የኢትዮጵያ የእንስሳት ቆዳ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ እንደሆነ ይነገራል፡፡ በሌላ በኩል ቆዳና የቆዳ ውጤት፣ ከቡና ቀጥሎ ለኢትዮጵያ ከፍተኛውን የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኝ ነበር፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የቆዳ...
Jan 31, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- እንደ ቆዳና ጨርቃ ጨርቅ ያሉ የኢትዮጵያ ምርቶች በአለም አቀፍ ገበያ ጭምር ተወዳዳሪ እየሆኑ መምጣታቸው ይነገራል
እንደ ቆዳና ጨርቃ ጨርቅ ያሉ የኢትዮጵያ ምርቶች በአለም አቀፍ ገበያ ጭምር ተወዳዳሪ እየሆኑ መምጣታቸው ይነገራል። በተቃራኒው ለጤና ጭምር አስጊ የሆኑ ምርቶች በሀገር ውስጥ ለገበያ ሲቀርቡ ይታያል። ለመሆኑ የዚህ...
Jan 26, 20231 min read