top of page


መጋቢት 3፣2016 - ቡናን ያለጥላ በመትከል ቀርጫንሼ የምልከውን የቡና መጠን በመጨመር የማገኘውን የውጪ ምንዛሪ እያሳደኩ ነው አለ
ቡናን ከተለመደው መንገድ በተለየ ያለጥላ በመትከል በዘመናዊ መንገድ የሚያመርተው ቀርጫንሼ ወደ ውጪ የምልከውን የቡና መጠን በመጨመር የማገኘውን የውጪ ምንዛሪ እያሳደኩ ነው አለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣...
Mar 12, 20241 min read


ጥር 29፣2016 - የአፍሪካ ቡና ሳምንት አውደ ርዕይ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ
የኢትዮጵያን ቡና በአለም አቀፍ ደረጃ ለማስታወዋወቅና የገበያ እድል ለመፍጠር ይረዳል የተባለ ለ4 ቀን የሚቆይ የአፍሪካ ቡና ሳምንት አውደ ርዕይ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ፡፡ በአውደ ርዕይው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት...
Feb 7, 20241 min read


ህዳር 3፣2016 - የተሻሻለ የቡና ዝርያ ማዘጋጀቱን የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል ተናገረ
የቆላማ አካባቢዎች የአየር ንብረት በመቋቋም ጥሩ ምርት የሚሰጥ የተሻሻለ የቡና ዝርያ ማዘጋጀቱን የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል ተናገረ፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Nov 13, 20231 min read


መስከረም 8፣2016 - ለቡናው የይርጋጨፌ፣ የሲዳማ ተብሎ እንደሚላከው ሁሉ ሌሎች ምርቶች ላይም ለመጀመር መታሰቡ ተሰምቷል
ኢትዮጵያ ለውጪ ገበያ አቅርባ ዶላር የምታገኝባቸው የግብርና ምርቶች ልክ፤ ለቡናው የይርጋጨፌ፣ የሲዳማ ብና እንደምትልከው ሁሉ ሌሎች ምርቶች ላይም ለመጀመር ማሰቧ ተሰምቷል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Sep 19, 20231 min read


ነሐሴ 12፣2015 - የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ቡና በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር እንዳይወጣ ክትትል እያደረኩ ነው አለ
ወደ ውጪ የሚላክ ቡና በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር እንዳይወጣ ብርቱ ክትትል እየተደረገ ነው ሲል የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ተናገረ፡፡ በ2015 በጀት ዓመት 360 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጪ ለመላክ ታቅዶ፤ መላክ...
Aug 18, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- ኢትዮጵያ ውስጥ እሴት የተመጨመረበትን ቡና በዶላር ለመሸጥ የሚረዳ ህግ እየረቀቀ ነው
ኢትዮጵያ ውስጥ እሴት የተመጨመረበትን ቡና በዶላር ለመሸጥ የሚረዳ ህግ እየረቀቀ ነው፡፡ ረቂቁ ምን ይዟል? ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 26, 20231 min read