Mar 191 min readመጋቢት 10፣2016 - ሲያነታርክ የነበረዉ የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ፓርክ ጉዳይ መፍትሄ ማግኘቱ ተነግሯልባለፉት 5 ወራት የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን እና የኦሮሚያ ክልል መንግስትን ሲያነታርክ የነበረዉ የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ፓርክ ጉዳይ መፍትሄ ማግኘቱ ተነግሯል፡፡ መጠለያዉ ከወራቶች በፊት...
Nov 21, 20231 min readባለፉት 2 ሳምንታት በባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ 4 ዝሆኖች ተገድለው መገኘታቸውን ሰምተናልበኢትዮጵያ ብቸኛው የዝሆኖች መጠለያ የሆነው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ፓርክ ተቆርሶ ለባለሀብቶች በመስጠቱ የዝኖች ህይወት አደጋ ላይ እንደወደቀ ነው፡፡ ባለፉት 2 ሳምንታት ብቻ 4 ዝሆኖች ተገድለው መገኘታቸውንም...
Oct 5, 20231 min readመስከረም 24፣2016 - የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ወሰንን ዘልቀው ያሉ ነዋሪዎችን ለማንሳት እቅድ መያዙን ተነገረበዝሆኖች መገኛነቱ የሚታወቀው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ወሰንን ዘልቀው ያሉ ነዋሪዎችን ለማንሳት እቅድ መያዙን ተነገረ፡፡ በፓርኩ ወሰን ታልፎ ለኢንቨስትመንት ተስጥቷል መባሉ ትኩረት ስቦ ቆይቷል፡፡ በረከት አካሉ...