Jun 71 min readግንቦት 30፣2016 - አጠቃላይ ባንኮች የሰጡት ብድር ከ2 ትሪሊዮን ብር በላይ ደርሷልበኢትዮጵያ ያሉት ባንኮች ትርፋማነታቸው፣ ያላቸው ሀብት፣ ካፒታል፣ የቁጠባ መጠን እና በሌሎች አሃዛዊ መረጃዎች እየተጠቀሱላቸው በጥሩ ጎዳና ላይ መሆናቸው ሲነገር ይሰማል፡፡ ለአብነትም የባንኮች ተቀማጭ ከ 2.29...
Nov 2, 20231 min readጥቅምት 22፣2016 - በባንኮች ገንዘብ ከሚያስቀምጡት 95 በመቶ የሚሆኑት በባንክ ያለው የገንዘብ መጠን ከ100,000 ብር በታች ነው ተባለበኢትዮጵያ በባንኮች ገንዘብ ከሚያስቀምጡት አብዛኛዎቹ ወይም 95 በመቶ የሚሆኑት በባንክ ያለው የገንዘብ መጠን ከ100,000 ብር በታች ነው ተባለ። ይህን የሰማነው ዛሬ የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ወደ...
Aug 23, 20231 min readነሐሴ 17፣2015 - የኢትዮጵያ ባንኮችና የካፒታል ገበያውምጣኔ ሐብት፡- የኢትዮጵያ ባንኮችና የካፒታል ገበያው ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Aug 14, 20231 min readነሐሴ 8፣2015 - በባንኮች እና በጥቁር ገበያ የዶላር የምንዛሪ ልዩነት እየተንቦረቀቀ መጥቷልበባንኮች እና ይፋዊ ባልሆነው ገበያ ወይንም ጥቁር ገበያ የዶላር የምንዛሪ ልዩነት እየተንቦረቀቀ መጥቷል፡፡ መንግስት የጥቁር ገበያውን ለመቆጣጠር እርምጃ እየወሰደ እንደሆነ ቢናገርም ድርጊቱ በአደባባይ ሊያውም ባንኮችን...