top of page


ግንቦት 2፣2016 - አዲስ አበባ ላይ ቤት ማግኘት እየከበደም፣ ከአቅም በላይ እየሆነ መምጣቱ ይነገራል
አዲስ አበባ ላይ ቤት ማግኘት እየከበደም፣ ከአቅም በላይ እየሆነ መምጣቱ ይነገራል፡፡ በተለይም በወርሃዊ ደመወዝ ለሚተዳደር የከተሜው ሰው የአቅሙን ቤት ገዝቶ ለመኖር አሁን አሁን እንደ ጉም የማይጨበጥ ህልም እየሆነ...
May 10, 20241 min read


ሚያዝያ 10፣2016 - የሪል ስቴት ዘርፍ የሚመራ የሚተዳደርበት ህግ እና ተቆጣጣሪ መ/ቤት የለውም
ለብዙዎች እንጀራ፣ መኖሪያ፣ መተዳደሪያ የሆነው የሪል ስቴት ዘርፍ የሚመራ የሚተዳደርበት ህግ እና ተቆጣጣሪ መ/ቤት የለውም፡፡ በተለይ በቤት ገዢዎች በኩል የሚቀርቡ የዋጋ ንረት፣ በቃል አለመገኘት የመሳሰሉትን...
Apr 18, 20241 min read


መጋቢት 6፣2016 - ዲኤምሲ የተባለ ቤት ገንቢ ኩባንያ፤ የመኖሪያ ቤቶች ገንብቶ ለፈላጊዎች ለማቅረብ ስራ መጀመሩን ተናግሯል
ዲኤምሲ (DMC) የተባለ ቤት ገንቢ ኩባንያ፤ እስከ ሶስት የመኝታ ክፍሎች ያላቸው የመኖሪያ ቤቶች ገንብቶ ለፈላጊዎች ለማቅረብ ስራ መጀመሩን ተናግሯል። የኩባንያው የስራ ሃላፊዎች በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ቤቶቹ...
Mar 15, 20241 min read


ጥር 21፣2016 -ሪል ስቴቶች የሚመሩበት የህግ ማዕቀፍ ባለመኖሩ ዋጋቸው አልቀመስ ብሏል
በተለይ በከተሞች የቤት ፈላጊዎችና የቤት አቅርቦቱ ቁጥር የሚመጣጠን አይደለም፡፡ የቤት ፍላጎቱን ለማሟላት መንግስት የግሉ ዘርፍ በቤት ልማቱ እንዲሰማራ ቢፈቅድም ሪል ስቴቶች የሚመሩበት የህግ ማዕቀፍ ባለመኖሩ ዋጋቸው...
Jan 30, 20241 min read


ቤት ገንቢዎች፣ መንገድና ድልድይ ሰሪዎች ስራቸው እንዴት እየሆነላቸው ነው ?
ቤት ገንቢዎች፣ መንገድና ድልድይ ሰሪዎች ስራቸው እንዴት እየሆነላቸው ነው ? በስራ እድል ፈጠራ ሁለተኛ መሆኑ የሚነገርለት የግንባታ ዘርፍ በግብአቶች ዋጋ አልቀመስ ማለት፣ ባስ ሲልም አለመገኘት ሲፈተን መቆየቱ...
Oct 17, 20231 min read


ጥቅምት 5፣2016 - የቤት ፍላጎት ለማሟላት መንግስት አቅሜ 20 ከመቶውን ከማሟላት የዘለለ አይደለም ብሏል
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከሚፈተኑበት አንዱ የመኖሪያ ቤት እጥረት መሆኑ ይነገራል፡፡ ሚሊዮኖች ቤት ፈላጊዎች ያሉባትን ከተማ የቤት ፍላጎት ለማሟላት መንግስት አቅሜ 20 ከመቶውን ከማሟላት የዘለለ አይደለም ብሏል፡፡...
Oct 17, 20231 min read