top of page

ግንቦት 10፣2016 - የኮሪደር ልማት የግልና መንግስታዊ ህንፃዎችን አፍርሷል
አዲስ አበባ አዲስ በሚባል ደረጃ ከተማዋ ፈርሳ እየተሰራች ነው፡፡ የከተማዋ ዋና ዋና መጠሪያ የነበሩ ስፍራዎች ፈርሰው በአዲስ እየተተኩ መሆኑን እየተመለከትን ነው፡፡ በቅርቡ በከተማዋ የተጀመረው የኮሪደር ልማትም...
May 18, 20241 min read


ሚያዝያ 24፣2016 - የሀገር ጥበብ ማደራጃ ድርጅት አሁን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?
ከ 57 ዓመታት በፊት እንደተቋቋመ የሚነገርለት የሀገር ጥበብ ማደራጃ ድርጅት አካል ጉተኞችን ለመደገፍ የተመሰረተ ነው፡፡ ድርጅቱ በከተማው እየተሰራ ባለው ልማት የተነሳ መስሪያ ቦታዬ መተዳደሪያዩ ሊፈርስብኝ ነው ብሎ...
May 2, 20241 min read


ሚያዝያ 18፣2016 - ምክር ቤቱ የኮሪደር ልማት አፈፃፀም ሪፖርትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች እየተመለከተ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው የኮሪደር ልማት የአንድ ወር ከ15 ቀን አፈፃፀምን ሪፖርትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች እየተመለከተ ነው፡፡ በረከት አካሉ...
Apr 26, 20241 min read

ሚያዝያ 5፣2016 ‘’የምንሰራበት ቦታ እንደሚፈርስ ተነግሮናል’’ ቄራ አካባቢ ያሉ ነጋዴዎች
በአዲስ አበባ ቄራ፤ በኮሪደር ልማት የተነሳ የምንሰራበት ቦታ እንደሚፈርስ ተነግሮናል ያሉ ነጋዴዎች ምን ማድረግ እንዳለብን ባለማወቃችን ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ነን አሉ፡፡ ስጋታቸውን የተናገሩትን ጨምሮ፤ 552 አባላት...
Apr 13, 20241 min read

መጋቢት 21፣2016 - መልሶ ግንባታው ከህግ አንፃር
አዲስ አበባ እንደ አዲስ በሚባል ደረጃ ፈርሳ እየተገነባች ነው፡፡ መንግስት ‘’አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ የማድረግ ቃል ከ5 ዓመት በፊት ገብቻለው፤ የአሁኑ ስራ እሱን ወደ ተግባር የመቀየር ነው’’ ይላል፡፡ ስራው...
Mar 30, 20241 min read

መጋቢት 21፣2016 - መልሶ ግንባታው ከምጣኔ ሐብት አንፃር!
አዲስ አበባ መልሳ ልትገነባ ፈራርሳለች፡፡ እዚህም እዚያም መንገድ ፣በመንገድ ላይ የተተከለው ዛፍ፣ የንግድና የመኖሪያ ቤት፣ ህንፃውና አጥሩ ሳይቀር ወደ ፍርስራሽነት ተቀይሯል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
Mar 30, 20241 min read


መጋቢት 20፣2016 - የሰሞኑ የአዲስ አበባ መልሶ ማልማት ስራ ‘’ቅይጥ የመሬት አጠቃቀምን’’ የሚከተል ነው ተባለ
የሰሞኑ የአዲስ አበባ መልሶ ማልማት ስራ ‘’ቅይጥ የመሬት አጠቃቀምን’’ የሚከተል ነው ተባለ። ቅይጥ የመሬት አጠቃቀም፤ ለመኖሪያ፣ የንግድ ስራ እና ለአገልግሎት የሚውሉ ህንፃዎች አንድ ቦታ ላይ እንዲገነቡ የሚያደርግ...
Mar 29, 20241 min read


መጋቢት 19፣2016 - ችግሩ የተፈጠረው ምን ላይ ነው?
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሐል ከተማዋ በጀመረው ‘’የመንገድ ኮሪደር ልማት’’ የሚነሱ ነዋሪዎች የተሰጣቸው ቀነ ገደብ አጭር በመሆኑ መንገላታታቸውን ይናገራሉ፡፡ አስተዳደሩ በበኩሉ ጊዜ ሰጥቶ ነዋሪዎቹን...
Mar 28, 20241 min read

መጋቢት 14፣2016 - አዲስ አበባ እየፈረሰች ወይስ እየተገነባች?
በመሐል አዲስ አበባ ፒያሣ፣ አራት ኪሎ፣ ቦሌ መንገድ፤ መሬት ቆፋሪ፣ ቤት አፍራሽ፣ ሕንፃ ደርማሽ ተሽከርካሪዎች በስፋት እያየን ነው፡፡ “የመንገድ ኮሪደር ልማት” የሚል መጠሪያ የተሰጠው የዚህ ፕሮጀክት ዓላማ ከተማዋን...
Mar 23, 20241 min read

መጋቢት 13፣2016 - በፒያሳና አራት ኪሎ አካባቢ እየፈረሱ ባሉት ቤቶች ጉዳይ የቅርስና ጥበቃ ባለስልጣን ምላሽ
ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ከተማ በተለይ በፒያሳና አራት ኪሎ አካባቢ የሚፈርሱ ቤቶች ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ከእነዚህ መካከል ከዚህ ቀደም በቅርስነት ተመዝግበው የቆዮ ከ 30 በላይ ቤቶች እንዲፈርሱ መወሰኑንም...
Mar 22, 20241 min read

መጋቢት 10፣2016 - ‘’በ3 ቀን ገደብ ብቻ ከመንግስት የተሰጠኝ መተዳደሪያ ቦታ ፈረሰብኝ’’ ከ 57 ዓመት በፊት የተቋቋመው የሀገር ጥበብ ማደራጃ ድርጅት
እጅ ያጠራቸውን አካል ጉዳተኞች ለመርዳት ከ 57 ዓመት በፊት የተቋቋመው ‘’የሀገር ጥበብ ማደራጃ ድርጅት’’ በሶስት ቀን ገደብ ብቻ ከመንግስት የተሰጠኝ መስሪያና መተዳደሪያ ቦታ ፈረሰብኝ አለ፡፡ ቦታው የሚገኝበት የካ...
Mar 19, 20241 min read