top of page


ሰኔ 12፣ 2016 - ብሔራዊ ባንክ በአንድ ጊዜ ከ 30.01 ኪ.ግ በላይ ወርቅ ለሚያቀርቡልኝ በዓለም ገበያ ዋጋ ላይ 72 በመቶ ማበረታቻ ጭማሪ እያደረኩ እገዛለሁ ሲል ተናገረ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአንድ ጊዜ ከ 30.01 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለሚያቀርቡልኝ አቅራቢዎች በዓለም ገበያ ዋጋ ላይ 72 በመቶ ማበረታቻ ጭማሪ እያደረኩ እገዛለሁ ሲል ተናገረ። ባንኩ ከ 3.01 ኪሎ ግራም...
Jun 19, 20242 min read


ሰኔ 1፣2016 - ‘’የብሔራዊ ባንክ መረጃ ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ነው’’ ከገንዘብ ፖሊሲ ጋር በተገናኘ….
ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ግሽበትን ለማርገብ ለመጀመሪያ ጊዜ በእቅድ ላይ የተመሰረተ ስራ ከወንኩበት ባለው 2016 ዓ.ም የተለያዩ እርምጃዎችን ወስጃለሁ ይላል፡፡ ከገንዘብ ፖሊሲ ጋር በተገናኘ ወስድኩት ባለው እርምጃ...
Jun 8, 20241 min read


ጥቅምት 22፣2016 - በባንኮች ገንዘብ ከሚያስቀምጡት 95 በመቶ የሚሆኑት በባንክ ያለው የገንዘብ መጠን ከ100,000 ብር በታች ነው ተባለ
በኢትዮጵያ በባንኮች ገንዘብ ከሚያስቀምጡት አብዛኛዎቹ ወይም 95 በመቶ የሚሆኑት በባንክ ያለው የገንዘብ መጠን ከ100,000 ብር በታች ነው ተባለ። ይህን የሰማነው ዛሬ የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ወደ...
Nov 2, 20231 min read


ጥቅምት 21፣2016 - አስመጭና ላኪዎች ከባንክ በሚያገኙት የፈቃድ ሰነድ ደጋግሞ መላክና ማስመጣትን የሚፈቅደው አሰራር ሊከለከል ነው
አንዳንዶች ለህገ-ወጥ ድርጊት ተጠቅመውበታል በሚል አስመጭና ላኪዎች ከባንክ በሚያገኙት የፈቃድ ሰነድ ደጋግሞ መላክና ማስመጣትን የሚፈቅደው አሰራር ሊከለከል ነው፡፡ ብሔራዊ ባንክ ለባንኮች በፃፈው ደብዳቤ ከመጭው ህዳር...
Nov 1, 20231 min read


ጳጉሜ 1፣2015 - ለመንግስት የሚቀርበው የወርቅ ምርት ከዓመታት በፊት ከነበረው በ92 በመቶ ቀንሷል ተባለ
በሰላም እጦትና በተለያየ ችግር ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ለመንግስት የሚቀርበው የወርቅ ምርት ከዓመታት በፊት ከነበረው በ92 በመቶ ቀንሷል ተባለ፡፡ በዚህም ከ2002 እስከ 2004 ባሉት ዓመታት ወደ 800 ከሎ...
Sep 7, 20231 min read