top of page


ታህሳስ 8፣2017 - መንግስት ከብሔራዊ ባንክ መውሰድ የሚችለው ብድር ላይ ገደብ የሚጥለው አዋጅ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፀደቀ
መንግስት ከብሔራዊ ባንክ መውሰድ የሚችለው ብድር ላይ ገደብ የሚጥለው አዋጅ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፀደቀ፡፡ ከገደቡም በላይ መንግስት የወሰደውን ብድር በአንድ ዓመት ውስጥ ካልከፈለ ለሌላ ጊዜ ብድር ሊከለከል...
Dec 17, 20241 min read


ጥቅምት 29፣ 2017 - በፍራንኮ ቫሉታ ሸቀጦችን ወደ ሀገር ማስገባት ሙሉ በሙሉ ተከለከለ
በፍራንኮ ቫሉታ ሸቀጦችን ወደ ሀገር ማስገባት ሙሉ በሙሉ ተከለከለ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ዛሬ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና ለጉምሩክ ኮሚሽን በፃፈው ደብዳቤ ፍራንኮ ቫሉታ ከዛሬ ጀምሮ መከልከሉን ጠቅሷል፡፡ የብር...
Nov 8, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - ትናንት ብሔራዊ ባንክ አዲስ መምሪያ ለባንኮች አስተላልፏል፡፡
ትናንት ብሔራዊ ባንክ አዲስ መምሪያ ለባንኮች አስተላልፏል፡፡ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደርን የተመለከተው እና በባንኩ መግለጫ የተካተተው ይዘት ከዚህ ቀደም ብሔራዊ ባንክ ለባንኮች ያስተላለፈውን መመሪያ የሚሽር ነው፡፡...
Oct 16, 20241 min read


7ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ ትናንት ሲመክር ውሏል
በኢትዮጵያ ያለውን የፋይናንስ ችግሮችና እንቅፋቶች እየለየ ሀሳብና መፍትሄ ያቀብላል የተባለ 7ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ ትናንት ሲመክር ውሏል፡፡ በጉባኤው የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ ጨምሮ ከፍተኛ የውጪ እና...
May 10, 20241 min read


ሚያዝያ 18፣2016 - ስለ ክፍያ ሥርዓቱ ብሔራዊ ባንክን ጠይቀናል
በብሔራዊ ባንክ ከሰሞኑ የኪው አር(QR) ኮድ የክፍያ ሥርዓት በተቀናጀ እና ወጥ በሆነ መልኩ እንዲሰራበት አድርጓል፡፡ ስለ ክፍያ ሥርዓቱ በብሔራዊ ባንኩን ጠይቀናል፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Apr 26, 20241 min read


መጋቢት 19፣2016 - ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም የደንበኞቹ ብዛት 4.2 ሚሊዮን መድረሱን ተናገረ
የፋይናንስ አገልግሎት አቅራቢው ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም የደንበኞቹ ብዛት 4.2 ሚሊዮን መድረሱን ተናገረ። ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም አዲስ ተጠቃሚ እና ግብይታቸውን በፔሳ ሳፋሪኮም ያካሄዱ ከ1 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን፣ ወኪሎችን...
Mar 28, 20241 min read


መጋቢት 18፣2016 - ንግድ ባንክ ያጋጠመው የሲስተም ችግር ምን እንደሆነ በብርቱ እየመረመርኩ ነው ሲል ብሔራዊ ባንክ ተናገረ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያጋጠመው የሲስተም ችግር ምን እንደሆነ በብርቱ እየመረመርኩ ነው ሲል ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡ ንግድ ባንክ ኪሳራ እንዳላጋጠመው የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ አረጋግጠዋል፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን...
Mar 27, 20241 min read


መጋቢት 14፣2016 - ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የቼክ ክፍያዎችን በባንኩ እንዲመነዘሩ ለደንበኞቹ ጥሪ አቀረበ
ባንኩ ይህን የተናገረው ደንበኞች ከቼክ ምንዛሪ ጋር በተገናኘ ስጋት እንዳይገባቸው በማሰብ ነው ብሏል። ንብ ባንክ በብሔራዊ ባንክ አመቻችነትና ታዛቢነት ባደረገው ምርጫ የተመረጡት የቦርድ አባላት፤ ባንኩን...
Mar 23, 20241 min read


የካቲት 30፣2016 - ከመጋቢት 22፣2015 ዓ/ም በፊት የባንክ ፈቃድ የተሰጠባቸው ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዲገቡ ተፈቀደ
ተሽከርካሪዎቹ እና እቃዎች ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ የተፈቀደውም በጉምሩክ ኮሚሽን በኩል የሚቀርቡ ሠነዶች አስፈላጊው ማጣራት ተደርጎባቸው ነው ተብሏል። ይህም የሚሆነው ለመጨረሻ ጊዜ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር...
Mar 9, 20241 min read


ታህሳስ 2፣2016 - ብሔራዊ ባንክ የወሰዳቸው እርምጃዎች አምራች ዘረፉን የዘነጉ እነደሆኑ የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች እየተናገሩ ነው
ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን ለመቀነስ ይረዳሉ በሚል የወሰዳቸው እርምጃዎች አምራች ዘረፉን የዘነጉ እነደሆኑ የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች እየተናገሩ ነው፡፡ ንጋቱ ረጋሳ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 12, 20231 min read


ህዳር 14፣2016 - የኢትዮጵያ ባንኮች በብዙ ወደ ኋላ የቀሩ ናቸው ተባለ
በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሲወዳደሩ አሁንም በብዙ መስፈርት ወደ ኋላ የቀሩ ናቸው ተባለ፡፡ ይህን ያሉት የብሔራዊ ባንክ ገዢው ናቸው፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Nov 24, 20231 min read
ታህሳስ 3፣ 2015- በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡
ታህሳስ 3፣ 2015 በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡ የወርቅ ማምረት ሂደቱ የውጭ ዜጎችም እየተሳተፉ በመሆኑ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራበት...
Dec 12, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015- የዋጋ ግሽበቱን በዚህ ዓመት ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ አስቸጋሪ ነው ተባለ፡፡
ህዳር 30፣ 2015 የዋጋ ግሽበቱን በዚህ ዓመት ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ አስቸጋሪ ነው ተባለ፡፡ በህገ ወጥ መንገድ ከተፈቀደው መጠን በላይ ጥሬ ገንዘብ ከባንክ የሚወያጡም አሉ ሲል ብሔራዊ ባንክ ተናግሯል፡፡ ንጋቱ...
Dec 9, 20221 min read