top of page


ሰኔ 26፣ 2016 - ምጣኔ ሐብት - የአፍሪካ ሀገሮች ብድር ከፍተኛ ነው ተባለ
የአፍሪካ ሀገሮች ብድር በጠቅላላው 2 ትሪሊየን ዶላር መድረሱ ተሰምቷል። ይህም ሀገሮቹ አጠቃላይ ካላቸው ሀብት ወይም ብሔራዊ ምርት 65 በመቶ ነው። ይህ ብድር በጠቅላላው ብሔራዊ ምርት 50 በመቶ መብለጥ እንደሌለበት...
Jul 3, 20241 min read


ግንቦት 30፣2016 - አጠቃላይ ባንኮች የሰጡት ብድር ከ2 ትሪሊዮን ብር በላይ ደርሷል
በኢትዮጵያ ያሉት ባንኮች ትርፋማነታቸው፣ ያላቸው ሀብት፣ ካፒታል፣ የቁጠባ መጠን እና በሌሎች አሃዛዊ መረጃዎች እየተጠቀሱላቸው በጥሩ ጎዳና ላይ መሆናቸው ሲነገር ይሰማል፡፡ ለአብነትም የባንኮች ተቀማጭ ከ 2.29...
Jun 7, 20241 min read


ግንቦት 14፣2016 - የኢትዮጵያ አጠቃላይ እዳ 65.7 ቢሊዮን ዶላር መሆኑ ተሰማ
የኢትዮጵያ አጠቃላይ እዳ 65.7 ቢሊዮን ዶላር መሆኑ ተሰማ፡፡ ዘንድሮ ለብድር የተከፈለው ገንዘብ ከእቅዱ በታች ነው ተብሏል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram:...
May 22, 20241 min read


ግንቦት 8፣2016 - አዋሽ ባንክ በግሎባል ፋይናንስ መፅሔት ‘’ከኢትዮጵያ ምርጡ ባንክ’’ መባሉን ተናገረ
አዋሽ ባንክ በግሎባል ፋይናንስ መፅሔት ‘’ከኢትዮጵያ ምርጡ ባንክ’’ መባሉን ተናገረ። ይህም ከ 36 ምርጥ የአፍሪካ ባንኮች አንዱ እንዲሆን እንዳደረገው አስረድቷል። ምርጫውን ያደረገው ግሎባል ፋይናንስ መፅሔት መሆኑ...
May 16, 20241 min read


ግንቦት 6፣2016 - ባንኩ ከሚሰጠው ብድር 50 ከመቶ የሚሆነውን ለኢንዱስትሪዎች እያቀረበ እንደሚገኝም ሠምተናል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሀገር ውስጥ ጥሬ ዕቃ ተጠቅመው ለሚያመርቱ የብድር ቅድሚያ እየሰጠሁ ነው አለ፡፡ ባንኩ ከሚሰጠው ብድር 50 ከመቶ የሚሆነውን ለኢንዱስትሪዎች እያቀረበ እንደሚገኝም ሠምተናል። በረከት አካሉ...
May 14, 20241 min read


ግንቦት 5፣2016 - አምራች ዘርፉ እንዲበርታ የፋይናንስ ተቋማት የተሻለ ብድር ሊያቀርቡ ይገባል ተባለ
አምራች ዘርፉ እና የግብርናው ዘርፍ እንዲበርታ የፋይናንስ ተቋማት ለዘርፎቹ የተሻለ ብድር ሊያቀርቡ ይገባል ተባለ፡፡ ትርፋማ መሆን ጀምሬያለሁ ያለው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፤ ለአምራች ዘርፉ ብቻ 30 ቢሊዮን ብር ብድር...
May 13, 20241 min read


ሚያዝያ 21፣2016 - መንግስት ከሀገር ቤት የገቢ ምንጩ ውጭ ባሉ እርዳታና ብድር ካገኘው ሃብት የተለያዩ የልማት ስራዎች ያከውናል
መንግስት ከሀገር ቤት የገቢ ምንጩ ውጭ ባሉ እርዳታና ብድር ካገኘው ሃብት የተለያዩ የልማት ስራዎች ያከውናል፡፡ ምናልባት ኢትዮጵያ ብዙ መገንባት ያለባቸው ቀሪ የልማት ስራዎች ስላሉ ሁሉም አስፈላጊ ናቸው ሊባል ቢችልም...
Apr 29, 20241 min read


መጋቢት 18፣2016 - "የኛ ማይክሮ ፋይናንስ" ለሴቶች፣ ለአካል ጉዳተኞች እና ወጣቶች በልዩ ሁኔታ ብድር እየሰጠ መሆኑን ተናገረ
የዛሬ ሁለት ዓመት ስራ የጀመረው "የኛ ማይክሮ ፋይናንስ" ለሴቶች፣ ለአካል ጉዳተኞች እና ወጣቶች በልዩ ሁኔታ ብድር እየሰጠ መሆኑን ተናገረ። ከብት ለሚያደልቡ፣ ንብ ለሚያንቡ የከተማ ግብርና ላይ ለተሰማሩም በልዩ...
Mar 27, 20241 min read


መጋቢት 9፣2016 - የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ብድር ያለ ማስያዣ ሰጥቻለሁ አለ
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በአነስተኛ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ያለ ማስያዣ ሰጥቻለሁ አለ። የንግድ ፈቃድ ሳያወጡ በጥቃቅን ንግድ ላይ ለተሰማሩም ብድር እንደሚያቀርብ...
Mar 18, 20241 min read


የካቲት 20፣2016 - ገንዘብ ነክ በሆኑ እንቅስቃሴዎች ላይ የሚሳተፉ ግለሰቦችን እና ተቋማትን እየመዘነ መረጃ የሚሰጥ አገልግሎት ሊጀመር ነው
በኢትዮጵያ ገንዘብ ነክ በሆኑ እንቅስቃሴዎች ላይ የሚሳተፉ ግለሰቦችን እና ተቋማትን እየመዘነ መረጃ የሚሰጥ አገልግሎት ሊጀመር ነው። አገልግሎቱ በተለይም በድርሻ ገበያ ውስጥ የሚሳተፉ ግለሰቦች እና ተቋማት ትክክለኛ...
Feb 28, 20241 min read


ጥር 16፣2016 - ኢትዮጵያ 9 ቢሊዮን ዶላር ብድር መክፈሏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት 9 ቢሊዮን ዶላር ብድር መክፈሏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ለአዲስ አበባ ቀላል ባቡር፣ ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ በሚል የተወሰዱ ብድሮች ለመመለስ አስቸጋሪ እንደሆነም...
Jan 25, 20241 min read


ጥቅምት 30፣2016 - አማራ ባንክ እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አብረው ለመስራት ተፈራረሙ ።
ስምምነቱ በመጋዘን ደረሰኝ የብድር አገልግሎት ጋር በተገናኘ መሆኑ ተነግሯል ። በስምምነቱ መሰረት በኢትዮጵያ ምርት ገበያ መጋዘኖች ደረጃ ተሰጥቷቸው በተለያዩ አካላት የሚከማቹ የግብርና ምርቶችን እንደማስያዣነት...
Nov 10, 20231 min read


ጥቅምት 1፣2016 - 650 ሚሊዮን ዶላር ብድርና እርዳታ በህዝብ እንደራሴዎች ፀደቀ
ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር የተገኘ 650 ሚሊዮን ዶላር ብድርና እርዳታ በህዝብ እንደራሴዎች ፀደቀ፡፡ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ብድር ጫና ካለባቸው ሃገራት መካከል መሆኗን በመጥቀስ በጉዳዩ ላይ የገንዘብ ሚኒስቴር ግልፅ...
Oct 12, 20231 min read


ነሐሴ 24፣2015 - ዳሸን ባንክ ከሁለት የአውሮፓ ተቋምት የ40 ሚሊየን ዶላር ብድር ማግኘቱን ተናገረ
ባንኩ 40 ሚሊየን ዶላር ብድር ያገኘው ከእንግሊዙ ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንት ('ቢ አይ አይ') እና ከኔዘርላንድሱ የስራ ፈጠራና ልማት ባንክ ከሆነው ኤፍ ኤም ኦ መሆኑ ለሸገር በላከው መግለጫ አስረድቷል፡፡ ሁለቱ...
Aug 30, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- ኢትዮጵያ ከምትወስደው የውጭ ብድር ከቻይና የምታገኘው ድርሻ ከፍተኛውን ድርሻ ትይዛለች ተባለ
ኢትዮጵያ ከምትወስደው የውጭ ብድር ከቻይና የምታገኘው ድርሻ ከፍተኛውን ድርሻ ትይዛለች ተባለ፡፡ ይሁንና ኢትዮጵያ የምታገኘውን ብድር በአግባቡ መጠቀም አልቻለችም ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Jan 26, 20231 min read