Mar 301 min readመጋቢት 21፣2016 - መልሶ ግንባታው ከምጣኔ ሐብት አንፃር!አዲስ አበባ መልሳ ልትገነባ ፈራርሳለች፡፡ እዚህም እዚያም መንገድ ፣በመንገድ ላይ የተተከለው ዛፍ፣ የንግድና የመኖሪያ ቤት፣ ህንፃውና አጥሩ ሳይቀር ወደ ፍርስራሽነት ተቀይሯል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
Mar 231 min readመጋቢት 14፣2016 - አዲስ አበባ እየፈረሰች ወይስ እየተገነባች?በመሐል አዲስ አበባ ፒያሣ፣ አራት ኪሎ፣ ቦሌ መንገድ፤ መሬት ቆፋሪ፣ ቤት አፍራሽ፣ ሕንፃ ደርማሽ ተሽከርካሪዎች በስፋት እያየን ነው፡፡ “የመንገድ ኮሪደር ልማት” የሚል መጠሪያ የተሰጠው የዚህ ፕሮጀክት ዓላማ ከተማዋን...