top of page


መጋቢት 10፣2016 - የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ እና ቪዛ (VISA) አብረው ለመስራት ተስማሙ
ስምምነቱን የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ደርቤ አሰፋው እና የቪዛ የምስራቅ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቻድ ፓቮክ ተፈራርመውታል። የማህበረሰቡን ፍላጎት ያማከሉ ዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶችን በማቅረብ...
Mar 19, 20241 min read


መጋቢት 6፣2016 - ለአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ ከመጡ እንግዶች መካከል ኤርፖርት ውስጥ ብዙ ሰዓት ተጉላላን፣ ለቪዛም 150 ዶላር ከፍልን ብለው ቅሬታ ያቀረቡ ነበሩ
ከወር በፊት ለአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ ከመጡ እንግዶች መካከል ኤርፖርት ውስጥ ብዙ ሰዓት ተጉላላን፣ ለቪዛም 150 ዶላር ከፍልን ብለው ቅሬታ ያቀረቡ ነበሩ፡፡ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በበኩሉ...
Mar 15, 20241 min read


የካቲት 12፣2016 - ከኢትዮጵያዊያን ለመግቢያ ብዬ ሰባራ ሳንቲም አልቀበልም ስትል ኬንያ ተናገረች
ወደ እኔ ከሚመጡ ኢትዮጵያዊያን ለመግቢያ ብዬ ሰባራ ሳንቲም አልቀበልም ስትል ኬንያ ተናገረች። ወደ ኬንያ የሚገቡ ኢትዮጵያዊያን የጉዞ ፍቃድ ማረጋገጫ ክፍያ እንዳይከፍሉ መወሰኑን በተመለከተ የሀገሪቱ የሀገር ውስጥ...
Feb 20, 20241 min read