Feb 211 min readየካቲት 13፣2016 - በአንድ ዞን ብቻ ከ130,000 በላይ ተማሪ ወደ ትምህርት አልተመለሰምበትግራይ ክልል በአንድ ዞን ብቻ ከ130,000 በላይ ተማሪ ወደ ትምህርት ገበታ አልተመለሰም፡፡ ከ4,000 በላይ የዞኑ መምህራንም ወደ ት/ቤቶች ተመልሰው ስራ አልጀመሩም ተብሏል፡፡ በክልሉ የጤና ተቋማት፣ ት/ቤቶችና...