top of page


ሚያዝያ 8፣2016 - በአማራ ክልል በአማካኝ አንድ መፅሐፍ ለ70 ተማሪዎች የደረሰበት አካባቢዎች መኖራቸዉን፤ እንባ ጠባቂ ተቋም አረጋግጫለው አለ
በአማራ ክልል በአማካኝ አንድ መፅሐፍ ለ70 ተማሪዎች የደረሰበት አካባቢዎች መኖራቸዉን፤ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አረጋግጫለው አለ፡፡ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የባህርዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት፤ ክልሉ የትምህርት...
Apr 16, 20241 min read


የካቲት 15፣2016 - መምህራን ብቁ ተማሪዎችን እንዲያፈሩ ያግዛል የተባለ የመምህራን ስልጠና ዘንድሮ ይጀመራል ተባለ
መምህራን በሚያስተምሩበት የትምህርት ዓይነት የተሻለ እውቀት ኖሯቸው ብቁ ተማሪዎችን እንዲያፈሩ ያግዛል የተባለ የመምህራን ስልጠና ዘንድሮ ይጀመራል ተባለ፡፡ ለሁለተኛ ደረጃና ለቅድመ 1ኛ ደረጃ መምህራን ቅድሚያ ይሰጣል...
Feb 23, 20241 min read


ጥቅምት 13፣2016 - በፈተና የመውደቅ ነገር ትኩረት ካላገኘ ማህበራዊ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል ተነገረ
የብዙኃኑ መወያያ የሆነው የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በብዛት የመውደቅ ነገር ትኩረት ካላገኘ ማህበራዊ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል ተነገረ፡፡ ወትሮውንም የስራ አጥነት ምጣኔው 25 በመቶ በደረሰባት ኢትዮጵያ...
Oct 24, 20231 min read


መስከረም 28፣2016 - በደቡብ ምዕራብ ክልል ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ከመሄድ ይልቅ ወደ ቡና ለቀማ ማዘንበላቸው ተሰማ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ከመሄድ ይልቅ ወደ ቡና ለቀማ ማዘንበላቸው ተሰማ፡፡ በተለይ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ውሏቸው ከፊደል ገበታ ሳይሆን የቡና ማሳ ሆኗል ተብሏል፡፡...
Oct 9, 20231 min read


መስከረም 11፣2016 - አአዩ በ2016 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን የምቀበለው መንግስት በሚያደርገው ምደባ መሰረት ነው አለ
ራስ ገዝ ለመሆን ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ቀዳሚው ይሆናል የተባለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ሲሆን ቀድሞ ለመክፈል የገንዘብ አቅም ለሌላቸው አሰራር ተበጅቷል አለ፡፡ በ2016 የትምህርት...
Sep 22, 20231 min read


ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል የተባለውን የደብተር ዋጋ ለማረጋጋት እየተሰራ ነው ተባለ
የኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽንና የኢንዱስትሪ ግብአት ልማት ድርጅት ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል የተባለውን የደብተር ዋጋ ለማረጋጋት እየሰራን ነው ብለዋል። ሁለቱ ተቋማት ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ደብተር ከውጪ...
Sep 15, 20231 min read