top of page


ግንቦት 28፣2016 - ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቀያችን ተመለሱ እየተባልን ያለነው በውዴታ ሳይሆን በግዴታ ነው ሲሉ ይሰማል
ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቀያችን ተመለሱ እየተባልን ያለነው በውዴታ ሳይሆን በግዴታ ነው ሲሉ ይሰማል፡፡ የሰላም ሚኒስቴር በበኩሉ ተፈናቃዮቹ...
Jun 5, 20241 min read


መጋቢት 17፣2016 - ለተፈናቃዮች እና በድርቅ ምክንያት ጎርሰው ለማደር የተቸገሩ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ተጀመረ
በተለያዩ አካቢዎች ላሉ ተፈናቃዮች እና በድርቅ ምክንያት ጎርሰው ለማደር የተቸገሩ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ተጀመረ፡፡ እስከ ሚያዝያ 30፣2016 ዓ.ም በሚቆየው የገቢ ማሰባሰቢያ ወገኖቻችሁን አግዙ ተብሏል፡፡ ምንታምር...
Mar 26, 20241 min read


የካቲት 14፣2016 - በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቤታቸው እንዲመለሱ የሚሄዱበት አካባቢ ሰላም ስለመሆኑ መንግስት ማረጋገጫ ይስጠን አሉ
ከኦሮሚያ እና ትግራይ ክልሎች ተፈናቅለው በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቤታቸው እንዲመለሱ የሚሄዱበት አካባቢ ሰላም ስለመሆኑ መንግስት ማረጋገጫ ይስጠን አሉ፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Feb 22, 20241 min read

ታህሳስ 13፣2016 - ‘’በግዴታ ወደ ነበራችሁበት ካልተመለሳችሁ የዕለት እርዳታ አታገኙም’’
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በሚያጋጥሙ የፀጥታ ችግሮች፣ ግጭቶች እና ጥቃቶች ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያው ተጠልለው ዓመታትን ያስቆጠሩ ሚሊዮኖች ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ ተቀብላ ባፀደቀቺው የሀገር ውስጥ...
Dec 23, 20231 min read


ጥቅምት 26፣2016 - ተፈናቃዮች ለሞት እና ለከፍተኛ የምግብ እጥርት መጋለጣቸዉን ኢሰመኮ ተናገረ
የሰብዓዊ አቅርቦት ለበርካታ ወራቶች ያልቀረበላቸዉ ተፈናቃዮች ለሞት እና ለከፍተኛ የምግብ እጥርት መጋለጣቸዉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ የፌዴራል አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ የተሟላ...
Nov 6, 20231 min read


ጥቅምት 14፣2016 - የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ባለስልጣናት የተፈናቀሉ ሰዎችን መልሰው ለማቋቋም ተስማሙ
የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት በፀጥታ ችግር ምክንያት ከሁለቱም ክልሎች የተፈናቀሉ ሰዎችን መልሰው ለማቋቋም ተስማሙ። ባለስልጣናቱ በዚሁ ጉዳይ ዙሪያ ትናንት በባህር ዳር መክረዋል። ንጋቱ ረጋሣ...
Oct 25, 20231 min read
መስከረም 21፣2016-የመፈናቀል መንስኤዎችን ለይቶ በማክሰም እና የሃገር ውስጥ መፈናቀልን በመከላከል ይሰራል የተባለ ተቋም ሊቋቋም ነው
በሁሉም የሃገሪቱ አካባቢዎች ያሉ ተፈናቃዮች በተለይም በአማራ ክልል ያሉት በቂ ባይሆንም መንግስት የሚያቀርበውን እርዳታ እንኳን ማግኘት ስላልቻሉ የረሃብ አዝማሚያ እየታየ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ የመፈናቀል...
Oct 3, 20231 min read


አስታዋሽ ያጡት ተፈናቃዮች!
አስታዋሽ ያጡት ተፈናቃዮች! ትዕግስት ዘሪሁን
Oct 3, 20231 min read
መስከረም 11፣2016 -በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው ለ2 ዓመታት ዋግኽምራ ዞን የቆዩ የአበርገሌ እና ፃግብጂ ወረዳ ነዋሪዎች....
በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው ለ2 ዓመታት ዋግኽምራ ዞን የቆዩ የአበርገሌ እና ፃግብጂ ወረዳ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው ቢመለሱም የምግብ እርዳታ እየቀረበላቸው ስላልሆነ ተቸግረዋል ተባለ፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ
Oct 3, 20231 min read


ነሐሴ 19፣2015 - የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በችግር የምናሳልፈው ጊዜ እየተራዘመ ነው አሉ
ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በተፈናቃይ መጠለያና ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው የሚኖሩ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የመልሶ ማቋቋም ስራ ስላልተከወነ በችግር የምናሳልፈው ጊዜ እየተራዘመ ነው አሉ፡፡ ባሉበት ሁኔታ...
Aug 25, 20231 min read


ነሐሴ 12፣2015 - በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ከድንኳን ወደ ኮንቴነር መጠለያ እየተዛወሩ መሆኑ ተሰማ
ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ደህንነታቸው ለመጠበቅ ሲባል ከድንኳን ወደ ኮንቴነር መጠለያ እየተዛወሩ መሆኑ ተሰማ፡፡ በከተማዋ 30 ሺህ ተፈናቃዮች ያሉ ሲሆን እስካሁን 27...
Aug 18, 20231 min read


ነሐሴ 3፣2015 - የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የበዙ ችግሮች እየገጠሟቸው እንደሆነ ተናገሩ
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ያሉባቸውን ችግሮች በመስማትና በመሰነድ የሚመለከታቸውም ተቋማት መላ እንዲያፈላልጉላቸው ያለመ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁን የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Aug 9, 20231 min read
ከፃግብጂ እና አበርገሌ ወረዳዎች ተፈናቅለው በሰቆጣ እና አካባቢው ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ አካባቢያቸው ቢመለሱም ከባድ ሕይወት እየገፉ ነው ተባለ
ሰኔ 20፣2015 ከፃግብጂ እና አበርገሌ ወረዳዎች ተፈናቅለው በሰቆጣ እና አካባቢው ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች ወደ አካባቢያቸው ቢመለሱም ከባድ ሕይወት እየገፉ ነው ተባለ፡፡ ገበሬዎችም ከእርሻቸውና ከማሳቸው እየዋሉ...
Jun 29, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- ሰላም ጠፍቶ መኖሪያ ቀዬአቸውን ጥለው በደብረ ብርሃን የሚኖሩ ተፈናቃዮች የእርዳታ ያለህ እያሉ ነው
ሰላም ጠፍቶ መኖሪያ ቀዬአቸውን ጥለው በደብረ ብርሃን የሚኖሩ ተፈናቃዮች የእርዳታ ያለህ እያሉ ነው፡፡ መንግስት በበኩሉ የተፈናቃዮቹ ጥያቄ ተገቢ ነው፡፡ የሚቻለሁ ሁሉ ይደረግላቸዋል ብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉ ወርቅ ሸገርን...
Jan 16, 20231 min read