top of page


መስከረም 30፣2016 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቴሌ ብር ገንዘብ ስትልኩ የአገልግሎት ክፍያ መቁረጤ ስህተት ነው አለ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቴሌ ብር ገንዘብ ስትልኩ የአገልግሎት ክፍያ መቁረጤ ስህተት ነው፣ የወሰድኩትንም ገንዘብ እመልሳለሁ አለ። ባንኩ ሰሞኑን ከንግድ ባንክ ወደ ቴሌ ብር ገንዘብ ሲዘዋወር የቆረጠው ገንዘብ...
Oct 12, 20231 min read


ሐምሌ 12፣2015 ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ገበያው በዘንድሮ በጀት ዓመት ካሰብኩት በላይ አሳክቻለሁ አለ።
የፋይናንስ አካታችነትን ለማስጓዝ ወደ ሥራ የገባው ቴሌ ብር እስካሁን በኢኮኖሚ ውስጥ 679.2 ቢሊየን ብር መላወሱን የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ተናግረዋል። ኩባንያው በዘንድሮ በጀት ዓመት በገቢ...
Jul 19, 20231 min read


ጥር 25፣ 2015የፌዴራል ግብርን በቀላሉ በቴሌ ብር መክፈል የሚቻልበት አገልግሎት ሥራ መጀመሩ ተሰማ
የፌዴራል ግብርን በቀላሉ በቴሌ ብር መክፈል የሚቻልበት አገልግሎት ሥራ መጀመሩ ተሰማ። ኢትዮ ቴሌኮም በዓመት በቢሊየን የሚቆጠር የፌደራል ግብርን በቴሌ ብር እንዲከፈል ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር ውል አስሯል። ለገቢዎች...
Feb 2, 20231 min read