top of page


የካቲት 26፣2016 - የተዳከመው የትምህርት ሥርዓቱ እንዴት ማቃናት ይቻላል?
በኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓቱ መውደቁ በተለይ በውጤቱ ደግሞ ደጋግሞ ታይቷል፡፡ የተማሪዎችም የመምህራንም የብቃት መለኪያ ውጤቶች የትምህርትን ውጤት መዳከም አሳይተዋል፡፡ ይህን የተዳከመ የትምህርት ሁኔታ እንዴት ማቃናት...
Mar 5, 20241 min read

ጥቅምት 9፣2016 - በኢትዮጵያ 13 ሚሊዮን የሚደርሱ ህፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው ተባለ
በተለያየ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ገለል የሚሉ ህፃናት ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ይነገራል፡፡ በኢትዮጵያ ቁጥሩ 13 ሚሊዮን እንደሚደርስ ተነግሯል፡፡ በተለይ ሴት ህፃናት ወላጆችን ለማገዝና በሌላም ምክንያት ከወንዶች...
Oct 20, 20231 min read


መስከረም 29፣2016 - 40,000,000 መፃህፍት ከውጭ ታትመው ከፊሉ ጅቡቲ ደርሰዋል ተባለ
በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጠው በኢንተርኔት ጭምር ነው ተባለ፡፡ አምና በከፊል ስራ ላይ መዋል ለጀመረው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ያጋጠመውን የመፃህፍት እጥረት ለማቃለልም 40 ሚሊዮን...
Oct 10, 20231 min read


መስከረም 23፣2016 - በአዲስ አበባ ከ37 ሺህ በላይ የልዩ ፍላጎት ትምህርት የሚያስፈልጋቸው አካል ጉዳተኞች አሉ
በአዲስ አበባ ከ37 ሺህ በላይ የልዩ ፍላጎት ትምህርት የሚያስፈልጋቸው አካል ጉዳተኞች አሉ፡፡ ነገር ግን በተለያየ ቁሳቁስ እጥረት እና ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ተቀላቅለው የሚማሩ በመሆናቸው ችግሮች እንደሚገጥማቸው...
Oct 4, 20231 min read


ነሐሴ 19፣2015 - በመተከል ዞን በመጭው ዓመት በ104 ትምህርት ቤቶች ትምህርት አይጀመርም
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን በመጭው ዓመት በ104 ትምህርት ቤቶች ትምህርት አይጀመርም፡፡ በፀጥታ ችግር ምክንያት 107 ትምህርት ቤቶች የወደሙ ሲሆን መልሰው እየተጠገኑ ያሉት 3 ብቻ መሆናቸው ተነግሯል፡፡ ማርታ...
Aug 25, 20231 min read


ነሐሴ 15፣2015 - በትግራይ ክልል በመጪዎቹ 2 ዓመታት መደበኛ ትምህርት አይጀመርም ተባለ
በትግራይ ክልል በግብአት እጥረትና በምህራን አለመሟላት ምክንያት በመጭዎቹ ሁለት ዓመታት መደበኛ ትምህርት አይጀመርም ተባለ፡፡ ለትምህርት ግብአት ማሟያ በቢሊየን የሚቆጠር ብር እንደሚያስፈልግ የክልሉ ትምህርት ቢሮ...
Aug 21, 20231 min read