top of page
ጥር 25፣ 2015- በአዲስ አበባ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለ
በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች በሚገኙ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለ፡፡ ይህንንም ለመቆጣጠር ባለሙያዎች ተሰማርተው በአሽከርካሪዎች...
Feb 2, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በኢትዮጵያ በየቀኑ 13 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው ያጣሉ
በኢትዮጵያ በየቀኑ 13 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው ያጣሉ፡፡ በርካቶች የእድሜ ዘመን የአካል ጉዳተኛ ይሆናሉ፡፡ የትራፊክ አደጋው በተሽከርካሪ ላይ ብቻ የሚያደርሰው ውድመት በቢሊዮን ብሮች ይሰላል፡፡ ይህ...
Jan 14, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል
በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል፡፡ ለዘመናት የዘለቀው የከተማዋ የእግረኞች መንገድ ችግር መፍትሄው ምን ይሆን? ሸገር የዘርፉን ባለሙያ...
Jan 13, 20231 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- በየዓመቱ ወደ ሃገር ውስጥ የሚገባው ተሽከርካሪ አንዲት ድሃ አገር የምትችለው አይመስልም
በየዓመቱ ወደ ሃገር ውስጥ የሚገባው ተሽከርካሪ አንዲት ድሃ አገር የምትችለው አይመስልም፡፡ አዲስ የሚገቡት ቀድመው ከነበሩት ጋር ሲደመሩ የሃገራችን መንገዶች እንዳልቻሏቸው እየታየ ነው፡፡ መንገዶችና ተሽከርካሪዎቹ...
Dec 17, 20221 min read