top of page
ታህሳስ 19፣ 2015- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚወጡ ዘገባዎች የኮሮና ቫይረስ እንደገና እየተሰራጨ ነው
ትንታኔ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚወጡ ዘገባዎች የኮሮና ቫይረስ እንደገና እየተሰራጨ ነው፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት በየሳምንቱ 10,000 ሰዎችን እየገደለ ነው ያለው ኮሮና በቅርብ በቻይና ያልተጠበቀ ስርጭት እያሳየ ነው...
Dec 28, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015- በኳታር የተካሄደው 22ኛው የአለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በአርጀንቲና አሸፊነት ተጠናቋል
ትንታኔ በኳታር የተካሄደው 22ኛው የአለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በአርጀንቲና አሸፊነት ተጠናቋል፡፡ ይሁንና ኳታር ይሄን ዝግጅት በማዘጋጀቷ ምዕራባዊያን እና የምዕራባዊያን መገናኛ ብዙሃን ልፋቷን ለማምከን የፖለቲካ...
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
አለም አቀፍ ትንታኔ ለ3 ቀናት የሚዘልቀው የአሜሪካ አፍሪካ ጉባኤ ትናንት በአሜሪካ ተጀምሯል፡፡ ከአፍሪካ ያላት የንግድ ልውውጥ በቻይና የተነጠቀችው አሜሪካ በተለያዩ ምክንያቶች ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጥበቅ...
Dec 14, 20221 min read