top of page


የካቲት 14፣2016 - በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቤታቸው እንዲመለሱ የሚሄዱበት አካባቢ ሰላም ስለመሆኑ መንግስት ማረጋገጫ ይስጠን አሉ
ከኦሮሚያ እና ትግራይ ክልሎች ተፈናቅለው በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቤታቸው እንዲመለሱ የሚሄዱበት አካባቢ ሰላም ስለመሆኑ መንግስት ማረጋገጫ ይስጠን አሉ፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Feb 22, 20241 min read


ጥር 14፣2016 - ድርቅና ረሀብ በትግራይ ከ600,000 በላይ ተማሪዎች ትምህርት ለማቋረጥ ከጫፍ እንዲደርሱ መንስኤ ሆኗል ተብሏል
የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በትግራይ በአምስት መጠለያ ጣቢያዎች ባደረጉት ክትትል ከ900 በላይ ሰዎች በረሀብና በመድሃኒት እጥረት ህይወታቸው ማለፉን አረጋግጫለሁ አለ፡፡ በክልሉ የተከሰተው ድርቅና ረሀብ በሺዎች...
Jan 23, 20241 min read


ጥቅምት 29፣2016 - የትግራይ ክልል እንደቀድሞ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ብዙ ስራዎች ይጠበቃሉ ተባለ
ያለፉትን ዓመታት በግጭት ውስጥ የከረመው የትግራይ ክልል ምንም እንኳን አሁን እያገገመ ቢሆንም እንደቀድሞ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ብዙ ስራዎች ይጠበቃሉ ተባለ፡፡ የክልሉን ቱሪዝም ወደነበረበት ለመመለስ ጊዜ...
Nov 9, 20231 min read

ጥቅምት 24፣2016 - አንድ ዓመት የሞላው የፕሪቶሪያው የሰላም ሰምምነት ምን አስገኘ
ለሁለት ዓመት የዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት በሰላም ስምምነት ከተቋጨ ዓመት ሞላው፡፡ የፕሪቶሪያው ስምምነት የመሳሪያ ድምፅ እንዳልሰማ ማድረጉ በአወንታዊ መልኩ በብዙዎች ይጠቀሳል፡፡ በሌላ በኩል በትጥቅ ማስፈታት፣ መልሶ...
Nov 4, 20231 min read