Oct 3, 20231 min readመስከረም 22፣2016-በትግራይ ክልል ዘረፋ፣ግድያ እና እገታው ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማበትግራይ ክልል ዘረፋ ፣ ግድያ እና እገታው ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ፡፡ የቀድሞ ተዋጊዎች በአግባቡ ወደ ህብረተሰቡ አለመቀላቀላቸው ለችግሩ መባባስ አንዱ ችግር ሊሆን እንደሚችል የትግራይ ክልል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች...
Sep 20, 20231 min readመስከረም 9፣2016 - እምባ ጠባቂ ተቋም ተቋማት በመፍረሳቸው አቤቱታዎችን ማስፈፀም አልቻልኩም አለየኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በትግራይ ክልል እና በቀድሞው የደቡብ ክልል ተቋማት በመፍረሳቸው ምክንያት ከዜጎች የሚቀርቡ አቤቱታዎችን ማስፈፀም አልቻልኩም አለ፡፡ በአማራ ክልል ደግሞ የፀጥታ ችግር በመኖሩ እምባ...
Aug 21, 20231 min readነሐሴ 15፣2015 - በትግራይ ክልል በመጪዎቹ 2 ዓመታት መደበኛ ትምህርት አይጀመርም ተባለበትግራይ ክልል በግብአት እጥረትና በምህራን አለመሟላት ምክንያት በመጭዎቹ ሁለት ዓመታት መደበኛ ትምህርት አይጀመርም ተባለ፡፡ ለትምህርት ግብአት ማሟያ በቢሊየን የሚቆጠር ብር እንደሚያስፈልግ የክልሉ ትምህርት ቢሮ...
Aug 15, 20231 min readነሐሴ 9፣2015 - የበረሃ አንበጣ በትግራይ ክልል ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለከአፋር ክልል የተነሳው የበረሃ አንበጣ በትግራይ ክልል ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ አንበጣው ስርጭቱ ከመጨመሩ በፊት ከሚነሳበት ቦታ የማጥፋት ስራ እንዲከወን ጠይቋል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን...
Aug 2, 20231 min readሐምሌ 26፣2015 - በኤርትራ ዳህላክ የመሬት መንቀጥቀጥ ማጋጠሙ ተሰማንዝረቱ አስከ ትግራይ ክልል የሚደርስ የመሬት መንቀጥቀጥ ትናንት ምሽት በኤርትራ ዳህላክ ማጋጠሙ ተሰማ፡፡ ወንድሙ ሀይል የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jul 17, 20231 min readበትግራይ ክልል በምግብ እጥረት ምክንያት የሰው ሕይወት እያለፈ ነው ተባለየአለም የምግብ ፕሮግራም የአሜሪካና የተራድኦ ድርጅት የሚያደርጉትን ድጋፍ ማቋረጣቸውን ችግሩን እንዳከፋው ተናግሩዋል፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ የሰው ሕይወት እያለፈ ነው ስለመባሉ የደረሰኝ...