Jan 291 min readበነዳጅ የሚሰሩ አውቶሞቢሎች እንዳይገቡ መከልከሉን አልሰማንም ያሉ ሰዎች ገዝተው እያመጡ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስትሩ ተናገሩበነዳጅ የሚሰሩ አውቶሞቢሎችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ መከልከሉን አልሰማንም ያሉ ሰዎች ገዝተው እያመጡ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ ተናገሩ፡፡ መስሪያ ቤታቸውም በነዳጅ የሚሰሩ የቤት...
Nov 17, 20231 min readህዳር 7፣2016 - የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለትን፤ የነዳጅ ኩፖንና የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ሙሉ ለሙሉ ወደ ዲጂታል አሰራር ሊቀየር ነው ይህን አሰራር ወደ ሥራ ለማስገባት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን፤ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትና ኢትዮ ቴሌኮም አብረው ለመሥራት ተስማምተዋል። ዛሬ ኢትዮ ቴሌኮም ከንግድና...
Oct 9, 20231 min readመስከረም 27፣2016 - ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር መሀመድ አል አሙዲ በስዊድን ሀገር ያላቸውንና የነዳጅ ኩባንያቸውን ሊሸጡት ማሰባቸው ተሰማኢትዮጵያዊው ቢሊየነር መሀመድ አል አሙዲ በስዊድን አገር ያላቸውንና ፕሪም ተብሎ የሚጠራውን የነዳጅ ኩባንያቸውን ሊሸጡት ማሰባቸው ተሰማ። በኮራል ፔትሮሊየም ሆልዲንግስ ስር የሚተዳደረው ፕሪም ሆልዲንግስ ኤቢ የነዳጅ...
Aug 30, 20231 min readነሐሴ 24፣2015 - ከትናንት እኩለ ሌሊት ጀምሮ በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓልከትናንት እኩለ ሌሊት ጀምሮ በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል፡፡ ጭማሪው በሚመለከተው አካል ከመነገሩ አስቀድሞ በከተማዋ በሚገኙ ማደያዎች ነዳጅ የለም እና ረዛዥም ሰልፎች ታይተዋል፡፡ አንዳንዶቹም ነዳጅ...
Aug 30, 20231 min readነሐሴ 24፣2015 - በቤንዚን እና በነጭ ናፍጣ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገለ1 ወር የሚቆይ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ይፋ አድርጓል። በዚህም በምርቶቹ ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ጭማሪ አሳይቷል። በዚሁ መሠረት፦ በሊትር 69.52 ብር የነበረው ቤንዚን በ74.85 ብር...