top of page


ሐምሌ 29፣2015 - የኒጀር የመንግስት ገልባጮች ሀገሪቱ ከተለየያ ሀገራት ጋር የነበራትን ግንኙነት አቋረጡት
የኒጀር ወታደራዊ የመንግስት ገልባጮች ሀገሪቱ ከአሜሪካ፣ ከፈረንሳይ፣ ከናይጀርያ እና ከቶጎ ጋር የነበራትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጡት፡፡ የኒጀሮቹ ገልባጮች ህጋዊውን የፕሬዘዳንት ሞሐመድ ባዙምን መንግስት ወደ...
Aug 5, 20231 min read


ሐምሌ 28፣2015 - በኒጀር መንግስታቸው የተገለበጠባቸው ፕሬዘዳንት አሜሪካንን እርጂኝ አሉ
በኒጀር መንግስታቸው በወታደሮች የተገለበጠባቸው ፕሬዘዳንት ሞሐመድ ባዙም ወደ ሀላፊነታቸው ለመመለስ አሜሪካንን እርጂኝ ማለታቸው ተሰማ፡፡ በኒጀር የፕሬዘዳንት ሞሐመድ ባዙም መንግስት በወታደሮች ከተገለበጠ ከሳምንት...
Aug 4, 20231 min read


ሐምሌ 27፣2015 - በኒጀር ኤሌክትሪክ እየጠፋ እና እየተቋረጠ መሆኑ ተሰማ
ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ በተደረገባት ኒጀር ኤሌክትሪክ እየጠፋ እና እየተቋረጠ መሆኑ ተሰማ፡፡ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ለAFP እንደተናገሩት ችግሩ ያጋጠመው የናይጄሪያው የኤሌክትሪክ ኩባንያ አቅርቦቱን በማቋረጡ...
Aug 3, 20231 min read