top of page


ታህሳስ 9፣2016 - ሞት ጭምር እያስከተለ ነው የተባለው የአማራ ክልል ድርቅ ለመቋቋም የግብርና ቢሮው ምን እየሰራ እንደሆነ ጠይቀናል
በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ፤ ረሃብ እና መፈናቀልን እያስከተለ መሆኑ ይነገራል፡፡ ድርቅን ለመቋቋም የቅድመ ዝግጅት ስራም እምብዛም እንደማይከወን ይሰማል፡፡ በዝናብ እጥረት ተከስቶ ሞት ጭምር እያስከተለ ነው...
Dec 19, 20231 min read


መስከረም 23፣2016 - በአማራ ክልል ሰብል በመውደሙ የተከሰተው ድርቅ እንዳይስፋፋ ምክንያት እንዳይሆን ስጋት ፈጥሯል
በአማራ ክልል 57 ሺህ ሄክታር የሚሆን ሰብል በተለያየ ምክንያት በመውደሙ በተለያዩ የክልሉ ዞኖች የተከሰተው ድርቅ እንዳይስፋፋ ምክንያት እንዳይሆን ስጋት ፈጥሯል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Oct 4, 20231 min read
መስከረም 21፣2016-የመፈናቀል መንስኤዎችን ለይቶ በማክሰም እና የሃገር ውስጥ መፈናቀልን በመከላከል ይሰራል የተባለ ተቋም ሊቋቋም ነው
በሁሉም የሃገሪቱ አካባቢዎች ያሉ ተፈናቃዮች በተለይም በአማራ ክልል ያሉት በቂ ባይሆንም መንግስት የሚያቀርበውን እርዳታ እንኳን ማግኘት ስላልቻሉ የረሃብ አዝማሚያ እየታየ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ የመፈናቀል...
Oct 3, 20231 min read

ነሐሴ 17፣2015 - የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ እክል ገጥሞኛል ሲል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ
በአማራ ክልል በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ እክል ገጥሞኛል ሲል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ፡፡ ድርጅቱ የሰብአዊ እርዳታ የሚከወኑ ተቋማት በግጭት ጊዜ ከጉዳት ሊጠበቁ እና ከለላ...
Aug 23, 20231 min read

ነሐሴ 11፣2015 - የሰላም ሚኒስቴር እና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትሮች ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር መነጋገራቸው ተወርቷል
የሰላም ሚኒስቴር እና የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ሚኒስትሮች በአማራ ክልል ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር መነጋገራቸው ተወርቷል፡፡ ለመሆኑ በምን ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Aug 17, 20231 min read


ነሐሴ 8፣2015 ኢሰመኮ በአማራ ክልል በንፁሀኖች ላይ ጉዳት መድረሱ መረጃ ደርሶኛል ብሏል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን /ኢሰመኮ/ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በነበረው ግጭት ስለደረሰው ጉዳት መግለጫ አውጥቷል፡፡ ኮሚሽኑ በግጭቱ በሲቪሎች ላይ ጉዳት መድረሱ መረጃ ደርሶኛል ብሏል፡፡ ንጋቱ ሙሉ...
Aug 14, 20231 min read


ነሐሴ 2፣2015 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ቀናት ወደ አማራ ክልል የሚደረጉ በረራዎችን ሰርዣለሁ አለ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ዓርብ ወደ ደሴ (ኮምቦልቻ)፣ ጎንደር፣ ላሊበላ እና ባህርዳር የሚደረጉ በረራዎች መሰረዙን ተናገረ፡፡ ወደሥፍራው ለመጓዝ ትኬት የቆረጡ ደንበኞች ወደፊት በፈለጉት ቀን...
Aug 8, 20231 min read


ሐምሌ 29፣2015 - በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ የፍትህ ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጥቷል
ከትናንት ጀምሮ ስራ ላይ የዋለውና በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተለያዩ ገደብና ክልከላዎችን የያዘ ነው፡፡ በጉዳዩ ላይ የፍትህ ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Aug 5, 20231 min read


ሐምሌ 28፣2015 - የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደነገገ
ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ተናግሯል፡፡ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሚታየውን በትጥቅ የተደገፈ እንቅስቃሴ...
Aug 4, 20231 min read