Mar 291 min readመጋቢት 20፣2016 - አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ የ 90.6 ሚሊዮን ብር ድርሻ ገዛ።የ90.6 ሚሊዮን ድርሻውን ግዥ የተፈራረሙት የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጫንያለው ደምሴ እና የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን እስማኤል ናቸው። አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ...