top of page


ጥቅምት 26፣2017 - የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በ131 ሚሊዮን ብር ወጪ በቡና ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ አርሶ አደሮች ድጋፍ አደረኩ አለ፡፡
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በ131 ሚሊዮን ብር ወጪ በቡና ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ አርሶ አደሮች ድጋፍ አደረኩ አለ፡፡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ለአርሶ አደሮቹ ድጋፍ አደረኩ ያለው ከዩኤንዲፒ (UNDP) ባገኘሁት 9...
Nov 5, 20241 min read


ሚያዝያ 14፣2016 - ግብርናቸውን ትተው ወደ ከተማ የሚሄዱ አርሶ አደሮች ቁጥር ከፍተኛ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል
በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት 7 ሚሊዮን ሄክታሩ አሲዳማ ሆኗል ተብሏል፡፡ መሬታቸው በአሲድ በመጠቃቱ የተነሳ ግብርናቸውን ትተው ወደ ከተማ የሚሄዱ አርሶ አደሮችም ቁጥር ከፍተኛ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል፡፡ በረከት አካሉ...
Apr 22, 20241 min read

ጥር 18፣2016 -ድርቅ እየፈተነው ያለው የአርሶ አደር ህይወት
በትግራይ ክልል በአብዛኛው አካባቢ፣ በአማራ ክልል ዋግኽምራና ጃናሞራ ድርቅ ተከስቶ ሰውም እንስሳቱም በብርቱ ተቸግረዋል፡፡ ድርቁ ወደ ረሃብ ተለውጦ ሰዎችም ፣ እንስሳትም እየሞቱ ነው የሚሉ ሪፖርቶችም ተዘግበዋል፡፡...
Jan 27, 20241 min read

ታህሳስ 30፣2016 - ለአርሶ እና አርብቶ አደሩ የተሻለ ገበያ ያስገኛሉ ተብለው የተገነቡት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ዶላርም የስራ እድልም ፈጥረዋል ተብሏል
ለአርሶ እና አርብቶ አደሩ የተሻለ ገበያ ያስገኛሉ ተብለው የተገነቡት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ዶላርም የስራ እድልም ፈጥረዋል ተብሏል፡፡ ቡሬ፣ ይርጋለም እና ቡልቡላ በስራ ላይ ያሉ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች መሆናቸው...
Jan 9, 20241 min read


ታህሳስ 8፣ 2015- የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የአርብቶ አደሩና አርሶ አደሩን ስራ ለመደገፍ እስካሁን ከ9.7 ቢሊየን ብር በላይ ፋይናንስ አድርጌያለው አለ
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የአርብቶ አደሩና አርሶ አደሩን ስራ ለመደገፍ እስካሁን ከ9.7 ቢሊየን ብር በላይ ፋይናንስ አድርጌያለው አለ። ይንን ያህል ገንዘብ በማቅረብም በኢትዮዽያ ቀዳሚው ባንክ ሆኛለው ብሏል። ባንኩ...
Dec 17, 20221 min read