top of page


ሚያዝያ 29፣2016 - በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት ዉስጥ 43 በመቶው አሲዳማ ሆኗል
በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት ዉስጥ 43 በመቶው አሲዳማ ሆኗል፡፡ እንዲሁም 13 ሚሊየን ሄክታር መሬት ደግሞ ጨዋማ በመሆኑ በምርታማነት ላይ አደጋ መደቀናቸው እየተነገረ ነው፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ለጊዜው አሲዳማ መሬትን...
May 7, 20241 min read


ሚያዝያ 14፣2016 - ግብርናቸውን ትተው ወደ ከተማ የሚሄዱ አርሶ አደሮች ቁጥር ከፍተኛ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል
በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት 7 ሚሊዮን ሄክታሩ አሲዳማ ሆኗል ተብሏል፡፡ መሬታቸው በአሲድ በመጠቃቱ የተነሳ ግብርናቸውን ትተው ወደ ከተማ የሚሄዱ አርሶ አደሮችም ቁጥር ከፍተኛ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል፡፡ በረከት አካሉ...
Apr 22, 20241 min read


መጋቢት 18፣2016 - በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት 43 ከመቶ የሚሆነው በአሲዳማ አፈር የተጠቃ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚታረሰው መሬት 43 ከመቶ የሚሆነው በአሲዳማ አፈር የተጠቃ ነው ተባለ። የግብርና ሚኒስቴር ሀገሪቱ ውስጥ ከሚታረሰው መሬት 7 ሚሊዮን ሄክታር የሚሆነው የአሲዳማ አፈር ተጠቂ ነው ብሏል። ከዚህ ውስጥ...
Mar 27, 20241 min read


ህዳር 25፣2016 - የኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠር ሄክታር ላይ ደቂቅ ህዋሳት በመጥፋታቸው የመሬቱ አሲዳማነት እየጨመረ ነው
በአፈር ውስጥ ያሉ ደቂቅ ህዋሳት የአፈርን ለምነት ከመጠበቅ ባለፈ ለምግብነት እና ጎጂ ቆሻሻን ወደጠቃሚነት ለመቀየር ያገለግላሉ፡፡ ይሁንና የኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠር ሄክታር ላይ እነዚሁ ደቂቅ ህዋሳት በመጥፋታቸው...
Dec 6, 20231 min read