Apr 231 min readሚያዝያ 15፣2016 -የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የተፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎችን መመርመር ጀምሯልበዚህ ዓመት ተሻሽሎ በፀደቀው የማቋቋሚያ አዋጁ መሰረት የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የተፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎችን መመርመር ጀምሯል፡፡ ይሁንና ከግል ተቋማት አቤቱታዎች እምብዛም እየደረሱኝ አይደለም...
Mar 121 min readመጋቢት 3፣2016 - ከህዝብ አቤቱታ እና ቅሬታ የሚቀበልበትን አጭር የስልክ መስመር በአዲስ በመቀየር ስራ መጀመሩን እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረከህዝብ አቤቱታ እና ቅሬታ የሚቀበልበትን አጭር የስልክ መስመር በአዲስ በመቀየር ስራ መጀመሩንየኢትዮጵያ የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡ አዲሱ ጥቆማ የሚቀበልበት አጭር የስልክ መስመር ቁጥርም 9503 ነው...