Oct 18, 20231 min readጥቅምት 7፣2016 - የአንስቴዚያ ህክምና ባለሞያዎች ቁጥር አነስተኛና ያለውም ግንዛቤ እና እውቅና ዝቅተኛ ነው ተብሏልየአንስቴዚያ ህክምና በህክምና ስራ ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ቢኖረውም በኢትዮጵያ ያለው የባለሞያዎች ቁጥር አነስተኛ ከመሆኑም በተጨማሪም ያለው ግንዛቤ እና እውቅናም ዝቅተኛ ነው ተብሏል፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ...