top of page


ጥቅምት 22፣2017 - አካል ጉዳተኞችን የተመለከተ አዋጅ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲፀድቅ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ይላካል ተባለ
ከተዘጋጀ ከሁለት ዓመታት በላይ የሆነው አካል ጉዳተኞችን የተመለከተ አዋጅ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲፀድቅ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ይላካል ተባለ፡፡ በቅርቡ ይፀድቃል ተብሎ የሚጠበቀው...
Nov 1, 20242 min read


ሰኔ 14፣ 2016 - አካል ጉዳተኞችን በተመለከተ የተረጋገጡ ቁጥራዊ መረጃዎች ባለመኖራቸው የአካል መደገፊያ ስርጭት ላይ ተጽዕኖ እየተፈጠረ ነው ተባለ
አካል ጉዳተኞችን በተመለከተ ከግምት ባሻገር የተረጋገጡ ቁጥራዊ መረጃዎች ባለመኖራቸው የአካል መደገፊያ ስርጭት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እየተፈጠረ ነው ተባለ። በመረጃ ክፍተቱ ምክንያት አንዴ እንኳን መደገፊያውን ያላገኙ...
Jun 21, 20241 min read

ሰኔ 4፣ 2016 - የአካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክከሩ ጉዳያቸዉ እንዲደመጥ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ፡፡
የአካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክከሩ ጉዳያቸዉ እንዲደመጥ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ፡፡ ኢትዮጵያ በምታካሄደው አገራዊ ምክክር ላይ የአከል ጉዳተኞች ጥያቄዎች እንዲደመጡም መፍትሄም እንዲያገኙ...
Jun 11, 20241 min read


መስከረም 23፣2016 - በአዲስ አበባ ከ37 ሺህ በላይ የልዩ ፍላጎት ትምህርት የሚያስፈልጋቸው አካል ጉዳተኞች አሉ
በአዲስ አበባ ከ37 ሺህ በላይ የልዩ ፍላጎት ትምህርት የሚያስፈልጋቸው አካል ጉዳተኞች አሉ፡፡ ነገር ግን በተለያየ ቁሳቁስ እጥረት እና ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ተቀላቅለው የሚማሩ በመሆናቸው ችግሮች እንደሚገጥማቸው...
Oct 4, 20231 min read


ጳጉሜ 2፣2015 - ኢሰመኮ አካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን የተመለከቱ ህጎች እና ተቋማዊ ማዕቀፎች እንዲዘጋጁ ጠየቀ
አካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን የተመለከቱ ህጎች እና ተቋማዊ ማዕቀፎች እንዲዘጋጁ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ኢሰመኮ የመጀመሪያዩ ነው ያውን የአካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያንን የተመለከተ ሪፖርት...
Sep 7, 20231 min read