top of page


ሚያዝያ 22፣2016 - ተቆፍረው የተተው ጉድጓዶች ለአካል ጉዳተኞች ፈተና እየሆኑ ነው ተባለ
በአዲስ አበባ ተቆፍረው የተተው ጉድጓዶች ለአካል ጉዳተኞች ፈተና እየሆኑ ነው ተባለ፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw...
Apr 30, 20241 min read

መጋቢት 30፣2016 - መንግስት በበርካታ ጉዳዮች አካል ጉዳተኞችን ተሳታፊ እያደረገ አይደለም በሚል ተወቀሰ
መንግስት በበርካታ ጉዳዮች አካል ጉዳተኞችን ተሳታፊ እያደረገ አይደለም በሚል ተወቀሰ፡፡ ለአካል ጉዳተኞች ማዕከል ግንባታ የተሰጠ 3 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ግንባታው ሳይከናወን አመታትን እያስቆጠረ እንደሆነም ተናግሯል።...
Apr 8, 20241 min read


የካቲት 29፣2016 - ፍትህ ተቋማት ውስጥ የአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያንን ፍላጎቶች ታሳቢ ያደረገ የአሰራር ሥርዓት የለም ተባለ
በፍትህ ተቋማት ውስጥ የአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያንን ፍላጎቶች ታሳቢ ያደረገ የአሰራር ሥርዓት የለም ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በዚህ ዙሪያ ያደረገውን የክትትል ሪፖርት አውጥቷል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ...
Mar 8, 20241 min read


የካቲት 26፣2016 - በአካል ጉዳተኞች ስም በብዙ ይነገዳል ሲል የአካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበር ተናገረ
ለአካል ጉዳተኞች ተብለው የሚገኙ እርዳታዎች አካል ጉዳተኞቹ ጋር እየደረሱ አይደለም ሲል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበር ተናገረ፡፡ ማህበሩ በአካል ጉዳተኞች ስም በብዙ ይነገዳል ብሏል፡፡ ምንታምር ፀጋው...
Mar 5, 20241 min read

ታህሳስ 1፣2016 - ለፆታዊ እና መሰል ጥቃት እየተጋለጡ ነው የተባሉት አካል ጉዳተኞች የህግ ከለላ እያገኙ አይደለም ተባለ
በጦርነትና በግጭቶች ምክንያት ይበልጥ ለፆታዊ እና መሰል ጥቃት እየተጋለጡ ነው የተባሉት አካል ጉዳተኞች የህግ ከለላ እያገኙ አይደለም ተባለ፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 11, 20231 min read
ታህሳስ 19፣ 2015- የአካል ጉዳተኞች ፈተና እንደቀጠለ ነው ተባለ
የተለያየ የአካል ጉዳት ያለባቸው ዜጎች እንደማንኛውም ሰው እንደ ትምህርት የመሳሰሉ አገልግሎቶችን በተገቢው መንገድ እንዲያገኙ ወረቀት ላይ ህጎችና እቅዶች ሰፍሯል፡፡ ነገር ግን መሬት ላይ ወርዶ እየታየ ባለመሆኑ...
Dec 28, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015በኢትዮጵያ በአካል ጉዳተኝነት ጋር አብረው የሚነሱ ችግሮች ብዙ ናቸው፡፡
ህዳር 29፣ 2015 በኢትዮጵያ በአካል ጉዳተኝነት ጋር አብረው የሚነሱ ችግሮች ብዙ ናቸው፡፡ መስማት በተሳናቸው ሴቶች ዙሪያ የሚሰራው ተቋምም እየደረሰ ያለው ጫና እና ጉዳት ብዙ ነው ይላል፡፡ መስማት የተሳናቸው ዜጎች...
Dec 8, 20221 min read