top of page


ግንቦት 8፣2016 - አዋሽ ባንክ በግሎባል ፋይናንስ መፅሔት ‘’ከኢትዮጵያ ምርጡ ባንክ’’ መባሉን ተናገረ
አዋሽ ባንክ በግሎባል ፋይናንስ መፅሔት ‘’ከኢትዮጵያ ምርጡ ባንክ’’ መባሉን ተናገረ። ይህም ከ 36 ምርጥ የአፍሪካ ባንኮች አንዱ እንዲሆን እንዳደረገው አስረድቷል። ምርጫውን ያደረገው ግሎባል ፋይናንስ መፅሔት መሆኑ...
May 16, 20241 min read


መጋቢት 13፣2016 አዋሽ ባንክ ''አዋሽ ኢኸላስ'' በሚል በሰየመው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ከ26 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን ማፍራቱን ተናገረ
አዋሽ ባንክ አዋሽ ኢኸላስ (lkhlas) በሚል በሰየመው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እስካሁን ከ26 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን ማፍራቱን ተናገረ፡፡ ከእነዚህ ደንበኞችም ከ16.1ቢሊዮን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ መ...
Mar 22, 20241 min read


የካቲት 21፣2016 - አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነድ ሙዓለ ንዋይ ገበያ(ESX) የ 70 ሚሊዮን ብር ድርሻ ገዛ።
የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀሃይ ሽፈራሁ እና የኢትዮጵያ የሰነድ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ጥላሁን እስማኤል በተገኙበት በተሰጠ መግለጫ ላይ ነው የድረሻ ግዢው ወሬ የተሰማው፡፡ የአዋሽ...
Feb 29, 20241 min read


የካቲት 7፣2016 - አዋሽ ባንክ እና ማስተር ካርድ አዲስ አለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ እና የክፍያ ጌትዌይ አገልግሎትን በጋራ አስጀመሩ
በዛሬው ዕለት ሥራ ላይ የሚውለው የአዋሽ አለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ (Awash International Prepaid card) የባንኩ ደንበኞች በፕላስቲክ ካርዱ አማካይነት እንዲሁም ኤቲኤምን በመጠቀም ገንዘብ ወጪ...
Feb 15, 20241 min read


ህዳር 7፣2016 - ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታን በአዋሽ ባንክ በኩል ከሁሉም ቦንኮች መክፍል የሚያስችል ስምምነት ተደረገ።
ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽፈራሁ ተሊላ እና የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራሁ ተፈራርመዋል። በስመምነቱ መሰረት ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያን በሀገሪቱ...
Nov 17, 20231 min read


መስከረም 24፣2016 - አዋሽ ባንክ ፈጠራን ለማበረታታት "ታታሪዎቹ "ሲል የጠራውን ውድድር 2ኛውን ዙር መጀመሩን ተናገረ
አዋሽ ባንክ የስራ እድል ፈጠራን ለማበረታታት የጀመረውንና "ታታሪዎቹ "ሲል የጠራውን ውድድር ሁለተኛውን ዙር መጀመሩን ተናገረ። የአዋሽ ባንክ የታታሪዎቹ ውድድር አዳዲስ የስራ ፈጠራ ክህሎት ኖሯቸው በፋይናንስ...
Oct 6, 20231 min read