Aug 24, 20231 min readነሐሴ 18፣2015 - አዋሽ ባንክ ለ'ክፍታ ዩዝ ሳኮ' የፋይናንሻል ቴክኖሎጂ በነፃ ማቅረቡን ተናገረአዋሽ ባንክ በአምሪፍ ኸልዝ አፍሪካ እየተተገበረ ላለው ክፍታ ዩዝ ሳኮ የፋይናንሻል ቴክኖሎጂ በነፃ ማቅረቡን ተናገረ፡፡ ክፍታ ዩዝ ሳኮ ለወጣቶች ምቹ እና ተደራሽ የሆኑ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር አገልግሎቶችን...