Dec 12, 20221 min readታህሳስ 3፣ 2015- አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ በ2014 በጀት ዓመት የተጣራ 344.9 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረታህሳስ 3፣ 2015 አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ በ2014 በጀት ዓመት የተጣራ 344.9 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ፡፡ ትርፉ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ27.1 በመቶ ዕድገት አሳይቷል ተብሏል።...