top of page


ጥቅምት 21፣2016 - ላለፉት 8 ዓመታት የተከወነ የመንገድ ደህንነት የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆኗል
በአዲስ አበባ በየእለቱ ለሚደርሱና የሞት እና አካል ጉዳት ለሚያስከትለው የትራፊክ አደጋ እስካሁን ከተከወኑት በተጨማሪ ሌሎች የመፍትሄ ስራዎች ላይ ማተኮር ይገባል ተባለ፡፡ በከተማዋ ላለፉት ስምንት ዓመታት የተከወነ...
Nov 1, 20231 min read


ጥቅምት 21፣2016 - አዲስ አበባ ያለባትን የቆሻሻ አወጋገድ ችግር ለመፍታት ጥናት አደርጋለሁ ብላለች
አዲስ አበባ ያለባትን የደረቅም ሆነ ፈሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ ችግር ለመፍታት ጥናት አደርጋለሁ ብላለች፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Nov 1, 20231 min read


ነሐሴ 2፣2015 - በአዲስ አበባ ከ2,000 በላይ የቀበሌ ቤቶች ሲቆጠሩ አልተገኙም ተባለ
አስተዳደሩ የቀበሌ ቤቶች ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ ዘንድሮ በ150 ሺህ ቤቶች ላይ ማጣራት ማድረጉ ተነግሯል። በዚህም የከተማ አስተዳደሩ አሉኝ በሚላቸው እና መሬት ላይ በተገኙት መካከል ቢያንስ የሁለት ሺህ ቤቶች ልዩነት...
Aug 8, 20231 min read


ሐምሌ 17፣2015 - የጎዳና ተዳዳሪዎችን አምራች ዜጋ ለማድረግ እየተሰራ ነው ቢባልም ውጤታማ ስራ አልታየም
በአዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪዎችን በተሃድሶ ማዕከላት በማስገባት ፣ አሰልጥኖም አምራች ዜጋ ለማድረግ እየተሰራ ነው ቢባልም ውጤታማ ስራ አልታየም፡፡ ይልቁንም ሁነቶችን እየጠበቁ በግዳጅ በማፈስ ለሰብአዊ መብት ጥሰት...
Jul 24, 20231 min read