top of page


ግንቦት 27፣2016 - የአአዩ ንግድ ስራ ት/ቤት፤ በሎጂስቲክስ መስክ የሴቶችን አስተዋፅኦ ለማሳደግ ጀርመን ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ጋር ፕሮጀክት ቅርፆ እየሰራ መሆኑን ተናገረ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት፤ በሎጂስቲክስ መስክ የሴቶችን አስተዋፅኦ ለማሳደግ ጀርመን ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ጋር ፕሮጀክት ቅርፆ እየሰራ መሆኑን ተናገረ፡፡ የንግድ ስራ ት/ቤቱ ከፋይናንስ ዘርፍ ባሻገር...
Jun 4, 20241 min read


ግንቦት 27፣2016 - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን በሚከውነው ስራ ለመጭዎቹ 5 ዓመታት 60 ቢሊየን ብር ያስፈልገኛል አለ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን በሚከውነው ስራ ለመጭዎቹ አምስት ዓመታት 60 ቢሊየን ብር ያስፈልገኛል አለ፡፡ ከመንግስት 25 ቢሊየኑን ለማግኘት እቅድ መያዙን ተናግሯል፡፡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ራስ ገዝ...
Jun 4, 20242 min read


ጥቅምት 23፣2016 - የቻይና መንግስት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ የትምህርት እድል ልሰጥ ነው አለ
የድህረ ምረቃ እድል ስምምነቱን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ተፈራርሟል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የድህረ ምረቃ የትምህርት እድል ዩኒቨርሲቲው መምህራንን...
Nov 3, 20231 min read


መስከረም 11፣2016 - አአዩ በ2016 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን የምቀበለው መንግስት በሚያደርገው ምደባ መሰረት ነው አለ
ራስ ገዝ ለመሆን ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ቀዳሚው ይሆናል የተባለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ሲሆን ቀድሞ ለመክፈል የገንዘብ አቅም ለሌላቸው አሰራር ተበጅቷል አለ፡፡ በ2016 የትምህርት...
Sep 22, 20231 min read