top of page


ጥቅምት 14፣2017 - የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከዚህ በኋላ የነዳጅ እጥረት ካለ ማደያዎች ሳይሆኑ ለማህበረሰቡ የማሳውቀው እኔ ነኝ አለ
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከዚህ በኋላ የነዳጅ እጥረት ካለ ማደያዎች ሳይሆኑ ለማህበረሰቡ የማሳውቀው እኔ ነኝ አለ፡፡ ቢሮው በከተማዋ በየማደያዎቹ ያሰራጨውን የነዳጅ መጠን ከትናንት ጥቅምት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ...
Oct 24, 20241 min read


ግንቦት 20፣2016 - ለተከታታይ 6 ቀናት በሚደረገው አጀንዳዎች የማሰባሰብ ስራ እስከ 1700 ድረስ ተወካዮች ሊሳተፉ ይችላሉ ተብሏል፡፡
በአዲስ አበባ ከነ ረቡዕ ጀምሮ ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎችን የማሰባሰብ ስራ ይጀመራል፡፡ ለተከታታይ 6 ቀናት በሚደረገው አጀንዳዎች የማሰባሰብ ስራ እስከ 1700 ድረስተወካዮች ሊሳተፉ ይችላሉ ተብሏል፡፡ ያሬድ...
May 28, 20241 min read


ግንቦት 14፣2016 - ምክክር ኮሚሽን ከግንቦት ከ21 እስከ 27 በአዲስ አበባ አጀንዳ ማሰባሰብ እጀምራለሁ አለ
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግንቦት 21 እስከ 27 በአዲስ አበባ አጀንዳ ማሰባሰብ እጀምራለሁ አለ፡፡ ኮሚሽኑ ይህን ያለው ምክክሩ እንዲሳካ ከመገናኛ ብዙሃን ባለሞያዎች ጋር እያደረገ ባለው ውይይት ላይ ነው፡፡ የኮሚሽኑ...
May 22, 20241 min read

ግንቦት 10፣2016 - የኮሪደር ልማት የግልና መንግስታዊ ህንፃዎችን አፍርሷል
አዲስ አበባ አዲስ በሚባል ደረጃ ከተማዋ ፈርሳ እየተሰራች ነው፡፡ የከተማዋ ዋና ዋና መጠሪያ የነበሩ ስፍራዎች ፈርሰው በአዲስ እየተተኩ መሆኑን እየተመለከትን ነው፡፡ በቅርቡ በከተማዋ የተጀመረው የኮሪደር ልማትም...
May 18, 20241 min read


ግንቦት 2፣2016 - ጠጥተው የሚያሽከረክሩ ሰዎች የሚደርስባቸው የገንዘብ ቅጣት ዝቅተኛ የሚባል ነው ተብሏል
በአዲስ አበባ በአራት ክፍለ ከተሞች በ638 አሽከርካሪዎች ላይ በተደረገ የአልኮል ምርመራ 61ዱ ጠጥተው ሲያሽከረክሩ ተገኙ፡፡ ጠጥተው የሚያሽከረክሩ ሰዎች የሚደርስባቸው የገንዘብ ቅጣት ዝቅተኛ የሚባል ነው ተብሏል፡፡...
May 10, 20241 min read


ግንቦት 1፣2016 - በመጭዎቹ ቀናትም ከባድ ዝናብ ይጠበቃል የተባለ ሲሆን ቅድመ ጥንቃቄ እንዲደረግ የአየር ሁኔታ ትንበያ መስሪያ ቤት አሳስቧል
ከሰሞኑ በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው ከበድ ያለ ዝናብ በአዲስ አበባና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የጎርፍ አደጋ የሰው ሕይወት መቅጠፉ ይታወሳል፡፡ በመጭዎቹ ቀናትም ከባድ ዝናብ ይጠበቃል የተባለ ሲሆን ቅድመ ጥንቃቄ...
May 9, 20241 min read


ሚያዝያ 30፣2016 - የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ለህብረተሰቡ ፈተና ነበር
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት 9 ወራት ለህብረተሰቡ ሀይል ሸጦ ከ7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቷል:: እንዲያም ሆኖ ግን የኤሌክትሪክ መቆራረጥ የአገልግሎቱ ፈተና ነበር፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን...
May 8, 20241 min read


በአዲስ አበባ ዝናብ ጠብ ሲል ውሃ አንደሰው፣ አንደ ተሽከርካሪው በጎዳና ይሄዳል
በአዲስ አበባ ዝናብ ጠብ ሲል ውሃ አንደሰው፣ አንደ ተሽከርካሪው በጎዳና ይሄዳል፡፡ ይህም ጎዳናው በውሃ አንዲሞላ አና ተሽከርካሪውም ወዲህ ወዲያው አንዲገታ ያደርጋል፡፡ የመገንድ መሰረተ ልማትም በእጅጉ አንዲጎዳ...
May 8, 20241 min read


ሚያዝያ 28፣2016 - በፋሲካ ሰሞን እና በበዓሉ ዕለት በመኪና አደጋ አራት ሰዎች ህይወታቸውን ማጣታቸው ተነገረ
በአዲስ አበባ በፋሲካ ሰሞን እና በበዓሉ ዕለት በመኪና አደጋ አራት ፤ በዋዜማው ደግሞ በእሳት አደጋ አንድ ሰው ህይወታቸውን ማጣታቸው ተነገረ። ወንድሙ ሃይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
May 6, 20241 min read


ሚያዝያ 23፣2016 - የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት፤ የከተማዋ ነዋሪ ዲጅታል መታወቂያዎችን በጊዜ እየወሰደ አይደለም አለ
የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት፤ የከተማዋ ነዋሪ ዲጅታል መታወቂያዎችን ቢሰናዳለትም በጊዜ እየወሰደ ባለመሆኑ እርምጃ ልወስድ ነው አለ፡፡ ፋሲካ ሙሉ ወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
May 1, 20241 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - ተቆፍረው የተተው ጉድጓዶች ለአካል ጉዳተኞች ፈተና እየሆኑ ነው ተባለ
በአዲስ አበባ ተቆፍረው የተተው ጉድጓዶች ለአካል ጉዳተኞች ፈተና እየሆኑ ነው ተባለ፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw...
Apr 30, 20241 min read

ሚያዝያ 5፣2016 - ገዳይና ዘራፊዎች የበረከቱባት የአፍሪካ መዲና
በአዲስ አበባ በተለይ የሜትር ታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ አሽከርካሪዎች መገደል እየተደጋገመ ነው፡፡ ከሰሞኑም እንዲሁ አጋጥሟል፡፡ የሰው ኪስ ለማውለቅ፤ ማጅራት እየመቱ የሚገድሉም አሉ፡፡ ዝርፊያ ፣ ቅሚያም ሲያጋጥም...
Apr 13, 20241 min read

መጋቢት 21፣2016 - መልሶ ግንባታው ከምጣኔ ሐብት አንፃር!
አዲስ አበባ መልሳ ልትገነባ ፈራርሳለች፡፡ እዚህም እዚያም መንገድ ፣በመንገድ ላይ የተተከለው ዛፍ፣ የንግድና የመኖሪያ ቤት፣ ህንፃውና አጥሩ ሳይቀር ወደ ፍርስራሽነት ተቀይሯል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
Mar 30, 20241 min read


መጋቢት 14፣2016 - ዛሬ ማለዳ በእንጦጦ ጋራ ስር የመሬት መንቀጥቀጥ አጋጥሞ ነበር ተባለ
ከጥዋቱ 1 ሰዓት ከ45 ደቂቃ 25 ሰኮንድ የቆየ የመሬት መንቀጥቀጥ በእንጦጦ ጋራ ስር ማጋጠሙን ሰምተናል። የመሬት መንቀጥቀጡ በርዕደ መርት መለኪያ(በሬክትር ልኬት )2.0 ሆኖ መመዝገቡን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ...
Mar 23, 20241 min read

መጋቢት 14፣2016 - አዲስ አበባ እየፈረሰች ወይስ እየተገነባች?
በመሐል አዲስ አበባ ፒያሣ፣ አራት ኪሎ፣ ቦሌ መንገድ፤ መሬት ቆፋሪ፣ ቤት አፍራሽ፣ ሕንፃ ደርማሽ ተሽከርካሪዎች በስፋት እያየን ነው፡፡ “የመንገድ ኮሪደር ልማት” የሚል መጠሪያ የተሰጠው የዚህ ፕሮጀክት ዓላማ ከተማዋን...
Mar 23, 20241 min read


መጋቢት 10፣2016 - የኦሮሚያ ክልል ምርቶች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ መሰናክል ሆኗል ያለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏል
የኦሮሚያ ክልል የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች በበቂ መጠን ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ መሰናክል ሆኗል ያለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏል። በአዲስ አበባ የአንዳንድ አትክልቶች ዋጋ ከሠሞኑ ቅናሽ አሳ...
Mar 19, 20241 min read

መጋቢት 9፣2016 - የአደንዛዥ ዕፅ ጉዳይ ግን አሳሳቢ መሆኑ ተነገረ
በአዲስ አበባ ህብረተሰቡን በሚያማርሩ እና ስጋትም በሆኑ የወንጀል ዓይነቶች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን የከተማዋ ፖሊስ ተናገረ፡፡ በተከወኑ ስራዎች ለውጥ እየታየ ነው ቢባልም የአደንዛዥ ዕፅ ጉዳይ ግን...
Mar 18, 20241 min read


የካቲት 18፣2016 - ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር በ41 በመቶ ብልጫ አሳይቷል ተባለ
አዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ወራት ያገኘችው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር በ41 በመቶ ብልጫ አሳይቷል ተባለ፡፡ በጊዜው 74 ቢሊዮን ብር መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Feb 26, 20241 min read


የካቲት 6፣2016 - በአዲስ አበባ ከፊታችን አርብ እስከ የሚመጣው ሰኞ ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር አይቻልም ተባለ
በአዲስ አበባ ከተማ ከየካቲት 8 ቀን ጠዋት 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት 2 ሰዓት ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከሉን የተናገረው የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ ነው፡፡ ክልከላው...
Feb 14, 20241 min read


ጥር 7፣2016 - ክልሎች ለወጣቶች የሥራ እድል በመፍጠር ከአካባቢያቸው እንዳይፈልሱ ለማድረግ ምን እየሰሩ ይሆን?
በአዲስ አበባ በጎዳና ንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የመጡ መሆናቸው ይነገራል፡፡ የሚከውኑት የጎዳና ላይ ንግድ ፈተናም የበዛበት ነው፡፡ ከደንብ አስከባሪዎች...
Jan 16, 20241 min read


ጥር 1፣2016 - የአዲስ አበባ ህዝብ ባሰበበት ሰዓት ካሰበበት የሚደርሰው መች ይሆን?
በአዲስ አበባ በተለይ በስራ መግቢያና መውጫ ረጃጅም የታክሲ ሰልፍ ማየት የተለመደ የከተማው መልክ እየሆነ መጥቷል፡፡ ችግሩን ለመፍታት ከፍተኛ ገንዘብ ወጥቶ የከተማ አውቶብሶች ተገዝተዋል፡፡ የቀላል ባቡር አገልግሎትም...
Jan 10, 20241 min read