top of page


ታህሳስ 29፣2016 - የትራፊክ ህጉ እና የህግ አስከባሪዎች የስነምግባር ጉዳይ ትኩረት እንደሚፈልጉ ተነግሯል
በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ የሚደርሰው የትራፊክ አደጋ ላይ መላ ለማበጀት በጉዳዩ ላይ የሚከወኑ ስራዎች በአደጋው ቅድሚያ ተጎጂ የሚሆኑ እግረኞችን ታሳቢ ማድረግ አለባቸው ተባለ፡፡ የትራፊክ ህጉ እንዲሁም የህግ...
Jan 8, 20241 min read


ታህሳስ 12፣2016 - ኮንትሮባንድ እና ሀሰተኛ ደረሰኝ አሁንም ፈተና ሆነው ቀጥለዋል ተብሏል
አዲስ አበባ ባለፉት 4 ወራት 52 ቢሊዮን ብር ግብር መሰብሰቧ ተሰማ፡፡ ኮንትሮባንድ እና ሀሰተኛ ደረሰኝ አሁንም ፈተና ሆነው ቀጥለዋል ተብሏል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 22, 20231 min read


ታህሳስ 9፣2016 - ትናንት ምሽት አንድ ሰው በጥይት መገደሉን ሰምተናል
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ በጥይት ተመትተው የሚገደሉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡ ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ አንድ ሰው በጥይት መገደሉን ሰምተናል፡፡ ፖሊስ ጉዳዩን እያጣራለሁ ነው ብሏል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ ተቀራራቢ...
Dec 19, 20231 min read


ታህሳስ 5፣2016 - ሌብነት ውስጥ የሚሳተፉት ሰራተኞችን እየቀጣሁ ነው ሲል የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ
ህገወጥ ግንባታን፣ የጎዳና ላይ ንግድን ጨምሮ ሌሎች ህገወጥ ድርጊቶችን እንዲያስከብሩ ከማሰማራቸው ሰራተኞች ሌብነት ውስጥ የሚሳተፉትን እየቀጣሁ ነው ሲል የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ፡፡ በዚህም 17...
Dec 15, 20231 min read


ህዳር 12፣2016 - የጫኝ እና አውራጅ ጭቅጭቅን ያስቀራል የተባለ መመሪያ መውጣቱ ተሰምቷል
የጫኝ እና አውራጅ ጭቅጭቅን ያስቀራል፣ የንብረት ባለቤቶችን መብት ያስጠብቃል የተባለ መመሪያ መውጣቱ ተሰምቷል፡፡ በተለይ በቤት ቅየራ ወቅት በጫኝ እና አውራጆች ብዙዎች መቸጋገራቸውን ሲናገሩ ይሰማል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው...
Nov 22, 20231 min read


ህዳር 10፣2016 - በአዲስ አበባ ባሉ ጤና ተቋማት በዓመት ከ10,600 በላይ የጽንስ መቋረጥ መከናወኑ ተሰማ
በአዲስ አበባ ባሉ ጤና ተቋማት ባለፈው ዓመት ከ10,600 በላይ የጽንስ መቋረጥ መከናወኑ ተሰማ። አብዛኛውን ፅንስ ያስቋረጡት ደግሞ ከ 25 እከስ 29 የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉት ናቸው ተብሏል። የአፍላ ወጣቶች...
Nov 20, 20231 min read


ጥቅምት 29፣2016 - የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ የመንገድ መሰረተ ልማቶች የተመቹ እንዲሆኑ ማድረግ ያስፈልጋል ተባለ
በአዲስ አበባ የሚደጋገመውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ከሚወጡ የመቆጣጠሪያ ህጎች በተጨማሪ የመንገድ መሰረተ ልማቶች ለትራፊክ ፍሰቱም ይሁን ለእግረኞች የተመቹ እንዲሆን ማድረግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ምህረት ስዩም...
Nov 9, 20231 min read
ኢዜማ በንጹሃን ዜጎች ላይ በየዕለቱ ይደርሳል ያለውን አፈና ፣ ግድያና አስገድዶ መሰወርን መንግስት ለመከላከል አልቻለም ሲል ተቃውሞውን አሰማ8 plays8U
ሰኔ 19፣2015 ኢዜማ በንጹሃን ዜጎች ላይ በየዕለቱ ይደርሳል ያለውን አፈና ፣ ግድያና አስገድዶ መሰወርን መንግስት ለመከላከል አልቻለም ሲል ተቃውሞውን አሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jun 29, 20231 min read
ጥር 24፣ 2015- ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የጎዳና ልጆችን ለማንሳት የተለያዩ ሙከራዎች ሲያደርጉ ቢታይም ይህ ነው የሚባል ውጤት ማምጣት አልቻለም
ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የጎዳና ልጆችን ለማንሳት የተለያዩ ሙከራዎች ሲያደርጉ ቢታይም ይህ ነው የሚባል ውጤት ማምጣት አልቻለም፡፡ ጎዳናው የታዳጊ ልጆች መዋያ ማደሪያ ነው፡፡ የተሰሩ ስራዎች ለምን ዘላቂ መፍትሄ...
Feb 1, 20231 min read
ጥር 22፣ 2015- የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በተለይ አመሻሽ አካባቢ መንገድም፤ መነገጃም ናቸው
የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በተለይ አመሻሽ አካባቢ መንገድም፤ መነገጃም ናቸው፡፡ በተለይ ንግዱ በአባሮሽ እየታገዘ ይሰራል፡፡ የጎዳና ላይ ነጋዴዎች ከደንብ አስከባሪዎች ጋር እየተሯሯጡ የዕለት ጉርሳቸውን ይሰራሉ፡፡ ደንብ...
Jan 30, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- የገበያ መረጃ- የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዋጋ ምን ይመስላል?
የገበያ መረጃ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዋጋ ምን ይመስላል? ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 26, 20231 min read
ጥር 10፣ 2015- በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓልን ከከተራ ጀምሮ ለ3 ቀናት ለማክበር ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተነገረ
በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓልን ከከተራ ጀምሮ ለ3 ቀናት ለማክበር ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተነገረ፡፡ ተመስገን አባተ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 18, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- ባለፉት 6 ወራት በአዲስ አበባ ባጋጠመ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ42 ሰዎች ሕይወት አልፏል ተባለ
ባለፉት 6 ወራት በአዲስ አበባ ባጋጠመ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ42 ሰዎች ሕይወት አልፏል ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 16, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉ 6 ከተሞች እና 40 የገጠር ቀበሌዎች በአንድ ላይ ሸገር ከተማ አስተዳደር የሚል መስርተዋል
በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉ 6 ከተሞች እና 40 የገጠር ቀበሌዎች በአንድ ላይ ሸገር ከተማ አስተዳደር የሚል መስርተዋል፡፡ የተመሰረተው “የሸገር ከተማ አስተዳደርም” በአዲስ አበባ ሳሪስ አካባቢ መቀመጫውን...
Jan 14, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል
በአዲስ አበባ የእግረኞች መንገድ ችግር በከተማዋ ለሚደርሱ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋዎች አንዱ መንስዔ ነው ይባላል፡፡ ለዘመናት የዘለቀው የከተማዋ የእግረኞች መንገድ ችግር መፍትሄው ምን ይሆን? ሸገር የዘርፉን ባለሙያ...
Jan 13, 20231 min read
ጥር 4፣ 2015- በአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ምክንያት ከአፍንጮ በር አካባቢ የሚነሱ ነዋሪዎች መንግስት የገባልንን ቃል እያከበረ አይደለም አሉ
በአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ምክንያት ከአፍንጮ በር አካባቢ የሚነሱ ነዋሪዎች መንግስት የገባልንን ቃል እያከበረ አይደለም አሉ፡፡ መንግስት በበኩሉ በቃሌ ልገኝ ያልቻልኩ የቤት እጥረት ስላጋጠመኝ ነው ብሏል፡፡...
Jan 12, 20231 min read