Jul 261 minሐምሌ 19፣ 2016 - ከአማራና ትግራይ ክልሎች ውጪ ክልሎች እስከ መስከረም መጨረሻ የአጀንዳ ማሰባሰብ እንደሚያጠናቅቅ የሀገራዊ ምክክር ተናገረከአማራና ትግራይ ክልሎች ውጪ ባሉት 10 ክልሎች እስለ መስከረም መጨረሻ ድረስ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት እንደሚያጠናቅቅ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ኮሚሽኑ ይህን የተናገረው ዛሬ በአዳማ ከተማ ከተለያዩ ክልሎች...
May 271 minግንቦት 19፣2016 - በአዲስ አበባ በሚጀመረው የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ ማሰባሰብ ስራ ተቋማትና ማህበራት አጀንዳዎችን አደራጅተው እንዲገኙ ጥሪ ቀረበከነገ በስትያ በአዲስ አበባ በሚጀመረው የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ ማሰባሰብ ስራ ተቋማትና ማህበራት አጀንዳዎችን አደራጅተው እንዲገኙ ጥሪ ቀረበ፡፡ ኮሚሽኑ ከመጭው ረቡዕ ጀምሮ ለተከታታይ 6 ቀናት በአዲስ አበባ...