top of page


ግንቦት 28፣2016 - ‘’የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ አዋጅ’’ አተገባበር ጋር ተያይዞ በእስር የቆዩ ሰዎች ሊለቀቁ ይገባል ሲል ኢሰመኮ አሳሰበ
ለ10 ወራት የቆየው ‘’የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ አዋጅ’’ አተገባበር ጋር ተያይዞ በእስር የቆዩ ሰዎች ሊለቀቁ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ በተለያዩ የክልል አካባቢዎች የተጣሉ የእንቅስቃሴ...
Jun 5, 20241 min read


ግንቦት 22፣2016 - ኢሰመኮ በግል ስራ እና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ሠራተኞች መብት ዙሪያ ከሰጠኋቸው ምክረ ሃሳቦች አብዛኞቹ አልተተገበሩም አለ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በግል ስራ እና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ሠራተኞች መብት ዙሪያ ከሰጠኋቸው ምክረ ሃሳቦች አብዛኞቹ አልተተገበሩም አለ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የግል ስራ እና ሠራተኛ አገናኝ...
May 30, 20241 min read


ሚያዝያ 2፣2016 - የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) የበቴ ኡርጌሳ ግድያ እንዲጣራለት ጠየቀ
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) የበቴ ኡርጌሳ ግድያ እንዲጣራለት ጠየቀ፡፡ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የፖለቲካ ኦፊሰር የሆኑት አቶ በቴ ኡርጌሳ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ እንደተፈጸመባቸው ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ተናግሯል፡፡...
Apr 10, 20241 min read


መጋቢት 23፣2016 - በመንግስት የፀጥታ አካላት ጭምር እየተፈፀመ ያለው የመብት ጥሰት ሊታረም ይገባል ተብሏል
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቀደም ብለው ተፈፅመው የማያውቁ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየታዩ መሆኑን የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ይናገራል፡፡ ተጠርጣሪዎችን ሲያጡ ቤተሰብን በቁጥጥር ስር ማዋልና መሰል የሰብአዊ መብት ጥሰቶች...
Apr 1, 20241 min read

መጋቢት 18፣2016 - ኢሰመኮ የጥቃት ተጎጂ ሴቶች እና ህፃናትን መብቶች አያያዝን በተመለከተ ያደረገውን የክትትል ሪፖርት ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በወንጀል ፍትህ ሥርዓት ውስጥ የጥቃት ተጎጂ ሴቶች እና ህፃናትን መብቶች አያያዝን በተመለከተ ያደረገውን የክትትል ሪፖርት ይፋ አደረገ፡፡ ምንታምር ፀጋው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Mar 27, 20241 min read


የካቲት 15፣2016 - በኦሮሚያ ክልል ከጥቅምት 30፣ 2016 በፊት ባሉት 2 ዓመታት ከሕግ ውጪ የተፈጸሙ ግድያዎች እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች መሆናቸውን ኢሰመኮ ተናገረ
በኦሮሚያ ክልል ከጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም በፊት ባሉት ሁለት ዓመታት ከሕግ ወይም ከፍርድ ውጪ የሆኑ እና በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸሙ ግድያዎች፣ እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች፣ መሆናቸውን የኢትዮጵያ...
Feb 23, 20242 min read


የካቲት 13፣2016 - በአንድ ዞን ብቻ ከ130,000 በላይ ተማሪ ወደ ትምህርት አልተመለሰም
በትግራይ ክልል በአንድ ዞን ብቻ ከ130,000 በላይ ተማሪ ወደ ትምህርት ገበታ አልተመለሰም፡፡ ከ4,000 በላይ የዞኑ መምህራንም ወደ ት/ቤቶች ተመልሰው ስራ አልጀመሩም ተብሏል፡፡ በክልሉ የጤና ተቋማት፣ ት/ቤቶችና...
Feb 21, 20241 min read

የካቲት 5፣2016 - ኢሰመኮ በመራዊ ከተማ ቢያንስ 45 ንጹሃን ሰዎች በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች መገደላቸው አረጋግጫለሁ አለ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን መራዊ ከተማ ቢያንስ 45 ንጹሃን ሰዎች በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች መገደላቸው አረጋግጫለሁ አለ፡፡ በአካባቢው በንጹሃን ዜጎች ላይ የደረሰውን የጉዳት...
Feb 13, 20241 min read


ታህሳስ 24፣2016 የጋሞ ዞን አስተዳደር ‘’ኢሰመኮ ትናንት ያወጣውን መግለጫ አልቀበለውም’’ አለ
የጋሞ ዞን አስተዳደር ‘’ኢሰመኮ ትናንት ያወጣውን መግለጫ አልቀበለውም’’ አለ፡፡ በጋሞ ዞን አርባ ምርጭ ዙሪያ ወረዳ ውጥረት ተከስቶ የነዋሪዎች ሰብአዊ መብት እየተጣሰ እንደሆነና ለዚህም አስቸኳይ ምላሽ እንደሚሻ...
Jan 3, 20241 min read


ታህሳስ 2፣2016 - በተለየዩ አካባቢዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢሰመኮ ተናገረ
የጸጥታ ችግር ባለባቸው የኦሮሚያ፣ አማራ እና ቤኒሸንጉል ጉሙዝ የተለየዩ አካቢቢዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ በተላይ በሴቶች እና ህጻናት ላይ ችግሩ...
Dec 12, 20231 min read


ህዳር 11፣2016 - አካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክክርና ውይይት ላይ እድል ሊሰጣቸው ይገባል
በተለያዩ ምክንያቶች እና በተፈጥሮ አካል ጉዳተኛ የሆኑትን በሚደረገው ሀገራዊ ምክክርና ውይይት ላይ ሀሳብ እንዲሰጡ እድል ሊሰጣቸው ይገባል ተባለ፡፡ ይህን ያለው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ነው፡፡ የኢትዮጵያ...
Nov 21, 20231 min read


ጥቅምት19፣2016 - ''የአማራ ክልል ሁሉም ዞኖች በተለያየ ደረጃና ጊዜ የትጥቅ ግጭት ተካሂዶባቸዋል'' ኢሰመኮ
በአማራ ክልል የቀጠለው የትጥቅ ግጭት በአየር መሣሪያ (ድሮን) ጨምሮ በከባድ መሣሪያዎች በደረሰ ጥቃት በሲቪል ሰዎች ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)ተናገረ፡፡...
Oct 30, 20234 min read


መስከረም 21፣2016-ባለንበት ወር መጀመሪያ ላይ በሶማሊ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ በሁለቱ ክልሎች የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ የተኩስ ልውው
ባለንበት ወር መጀመሪያ ላይ በሶማሊ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ በሁለቱ ክልሎች የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ የተኩስ ልውውጥ ቢያንስ 6 ተፈናቃዮች ተገድለዋል፣ በርካታ ሰዎች ቆስለዋል ሲል የኢትዮጵያ...
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 10፣2016 በጋምቤላ ክልል በረሃብ፣በምግብ እጦትና ምግብ ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ በደረሰባቸው ጥቃት ከ30 ያላነሱ ስደተኞች ሞተዋል ሲል ኢሰመኮ ተናገረ
በጋምቤላ ክልል ከ30 ያላነሱ ስደተኞች በረሃብና በምግብ እጦት እንዲሁም ምግብ ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ በደረሰባቸው ጥቃት መሞታቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ 30ዎቹ ሰዎች መሞታቸውን የስደተኞችና...
Sep 21, 20232 min read


ጳጉሜ 2፣2015 - ኢሰመኮ አካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን የተመለከቱ ህጎች እና ተቋማዊ ማዕቀፎች እንዲዘጋጁ ጠየቀ
አካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን የተመለከቱ ህጎች እና ተቋማዊ ማዕቀፎች እንዲዘጋጁ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ኢሰመኮ የመጀመሪያዩ ነው ያውን የአካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያንን የተመለከተ ሪፖርት...
Sep 7, 20231 min read


ነሐሴ 8፣2015 ኢሰመኮ በአማራ ክልል በንፁሀኖች ላይ ጉዳት መድረሱ መረጃ ደርሶኛል ብሏል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን /ኢሰመኮ/ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በነበረው ግጭት ስለደረሰው ጉዳት መግለጫ አውጥቷል፡፡ ኮሚሽኑ በግጭቱ በሲቪሎች ላይ ጉዳት መድረሱ መረጃ ደርሶኛል ብሏል፡፡ ንጋቱ ሙሉ...
Aug 14, 20231 min read


ሐምሌ 25፣2015 - ''ያለው የሰላም መደፍረስ፤ ካለኝ የሰው ሀይል በላይ በስራ እንድወጠር አድርጎኛል'' ኢሰመኮ
በተለያዩ አካባቢዎች ያለው የሰላም መደፍረስ፤ ካለኝ የተመጠነ በጀት እና የሰው ሀይል በላይ በስራ እንድወጠር አድርጎኛል ሲል ኢሰመኮ ተናገረ፡፡ በየአካባቢው ያለው ግጭት የዜጎችን የሰብአዊ መብት አያያዝም የከፋ...
Aug 1, 20231 min read


ሐምሌ 5፣2015 - አሳሳቢ የሆኑ የሰብአዊ መብት አያያዞች መቀጠላቸው ተነገረ
የሰሜኑ ጦርነት በሠላም ስምምነት መቋጨቱ የሀገሪቱን የሰብአዊ መብት አያያዝ ያሻሻለው ቢሆንም ወደኋላ የሚወስዱና አሳሳቢ የሆኑ የሰብአዊ መብት አያያዞች መቀጠላቸው ተነገረ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽኑ/ኢሰመኮ/...
Jul 12, 20231 min read
ህዳር 29፣ 2015ኦሮሚያ ክልል በ10 ዞኖች በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ሰብዓዊ ቀውስ በሰብዓዊ መብቶች መርሆዎች መሰረት ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተ
ህዳር 29፣ 2015 ኦሮሚያ ክልል በ10 ዞኖች በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ሰብዓዊ ቀውስ በሰብዓዊ መብቶች መርሆዎች መሰረት ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተብሎ ሊመደብ የሚችል መሆኑን ኢሰመኮ ተናገረ፡፡ ባለፉት 5...
Dec 8, 20221 min read