top of page


ግንቦት 10፣2016 - የብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ቁጥሩ ከፍ ለማድረግ በብርቱ እየተሰራ ነው ተብሏል
በብሔራዊ ደረጃ አንድ ሰው አንድ ነው የሚል አላማን ይዞ ስራ የጀመረው የብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ቁጥሩ ከፍ ለማድረግ በብርቱ እየተሰራ ነው ተብሏል፡፡ ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ በብሔራዊ ደረጃ ኢትዮ ቴሌኮም መስጠት...
May 18, 20241 min read


ሚያዝያ 8፣2016 - የኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ ማህበራዊ ውይይቶችን ስትጠቀሙ አንዳች ክፍያ የማትጠየቁበትን አገልግሎት ጀምሮላቹሀል ተባለ
የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ከእንግዲህ የተለያዩ ማህበራዊ ውይይቶችን ስትጠቀሙ አንዳች ክፍያ የማትጠየቁበትን አገልግሎት ጀምሮላቹሀል ተባለ። ይህ የተባለው ኢትዮ ቴሌኮም ፅሁፍ ለመላላላክ ቪዲዮና ሌሎችንም ማህበራዊ ጉዳዮች...
Apr 16, 20241 min read


መጋቢት 12፣2016 - ኢትዮ ቴሌኮም ከመንገድ ማስፋፊያና ልማት ጋር በተገናኘ የመሰረተ ልማቶቼን እያዘዋወርኩ ነው ብሏል
ኢትዮ ቴሌኮም ከመንገድ ማስፋፊያና በአዲስ አበባ ልማት ጋር በተገናኘ የመሰረተ ልማቶቼን በምሽት ጭምር በጥንቃቄና በተጠና መልኩ እያዘዋወርኩ ነው ብሏል፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Mar 21, 20241 min read


መጋቢት 11፣2016 -የተለያየ የአካል ጉዳት ላለባቸው በመቶዎች ለሚቆጠሩ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሶች ተለገሳቸው
የተለያየ የአካል ጉዳት ላለባቸው በመቶዎች ለሚቆጠሩ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሶች ተለገሳቸው፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም የመስማት ችግር ላለባቸውና ለሌሎችም አካል ጉዳተኞች ላደረገው ድጋፍ 9 ሚሊዮን ብር ወጭ አድርጓል...
Mar 20, 20241 min read


መጋቢት 2፣2016 - ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌብር የክፍያ ሥርዓት፣ አማራጭ የሚሆንለት የፖስ ማሽን ወደ ገበያው ለማስገንባት ሙከራዬን አጠናቅቄያሁ አለ
ኢትዮ ቴሌኮም በቀን 5 ቢሊዮን ብር የሚላወስበትን ቴሌብር የክፍያ ሥርዓት፣ አማራጭ የሚሆንለት በሀገር ቤት የተመረተ የፖስ ማሽን ወደ ገበያው ለማስገንባት ሙከራዬን አጠናቅቄያሁ አለ፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣...
Mar 11, 20241 min read


ህዳር 7፣2016 - የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለትን፤ የነዳጅ ኩፖንና የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ሙሉ ለሙሉ ወደ ዲጂታል አሰራር ሊቀየር ነው
ይህን አሰራር ወደ ሥራ ለማስገባት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን፤ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትና ኢትዮ ቴሌኮም አብረው ለመሥራት ተስማምተዋል። ዛሬ ኢትዮ ቴሌኮም ከንግድና...
Nov 17, 20231 min read


መስከረም 24፣2016 - የቴሌኮም ማጭበርበር ሲፈፅሙ የተደረሰባቸው ተጠርጣሪ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰማ
የቴሌኮም ማጭበርበር ሲፈፅሙ የተደረሰባቸው 30 ተጠርጣሪ ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰማ። ከ73 በላይ የቴሌኮም ማጭበርበሪያ መሳሪያዎችም ተይዘዋል ተብሏል። ግለሰቦቹ በቁጥር ስር የዋሉት በአዲስ...
Oct 6, 20231 min read


መስከረም 22፣2015-የኢትዮጵያ ሰነድ መዋለ ነዋይ ገበያ እስከ መጪው ታህሳስ ወር ድረስ የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች የኢንቨስትመት ተሳትፎ....
የኢትዮጵያ ሰነድ መዋለ ነዋይ ገበያ እስከ መጪው ታህሳስ ወር ድረስ የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች የኢንቨስትመት ተሳትፎ መቀበልና የካፒታል ማሰባሰብ ሥራው እንደሚያጠናቅቅ ተናገረ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት...
Oct 3, 20231 min read


ሐምሌ 20፣2015 - ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር ቤት ሦስተኛው ኦፕሬተር እንደሚገባ ታሳቢ በማድረግ ዕቅዱን እንደቀረፀ ተናግሯል
ኩባንያው ሁለተኛው ኦፕሬተር በዘንድሮ የሥራ ዘመን የሞባይል ገንዘብ ማስተላለፍ ከመጀመሩ ጋር በተያያዘ ከወዲሁ ምን መስራት እንዳለበት በእቅዱ እንደነደፈ ሰምተናል። የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ...
Jul 27, 20231 min read


ሐምሌ 12፣2015 ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ገበያው በዘንድሮ በጀት ዓመት ካሰብኩት በላይ አሳክቻለሁ አለ።
የፋይናንስ አካታችነትን ለማስጓዝ ወደ ሥራ የገባው ቴሌ ብር እስካሁን በኢኮኖሚ ውስጥ 679.2 ቢሊየን ብር መላወሱን የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ተናግረዋል። ኩባንያው በዘንድሮ በጀት ዓመት በገቢ...
Jul 19, 20231 min read


ጥር 25፣ 2015የፌዴራል ግብርን በቀላሉ በቴሌ ብር መክፈል የሚቻልበት አገልግሎት ሥራ መጀመሩ ተሰማ
የፌዴራል ግብርን በቀላሉ በቴሌ ብር መክፈል የሚቻልበት አገልግሎት ሥራ መጀመሩ ተሰማ። ኢትዮ ቴሌኮም በዓመት በቢሊየን የሚቆጠር የፌደራል ግብርን በቴሌ ብር እንዲከፈል ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር ውል አስሯል። ለገቢዎች...
Feb 2, 20231 min read


ጥር 4፣ 2015- ኢትዮ ቴሌኮም ባለፈው ሙሉ ዓመት ያገኘሁትን ትርፍ በዘንድሮ ግማሽ ዓመት አግኝቻለሁ አለ።
ኢትዮ ቴሌኮም ባለፈው ሙሉ ዓመት ያገኘሁትን ትርፍ በዘንድሮ ግማሽ ዓመት አግኝቻለሁ አለ። ኩባንያው በዘንድሮ 6 ወር የሥራ አፈፃፀም 8.18 ቢሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ተናግሯል። ይህ በውድድር ገበያ የተገኘ...
Jan 12, 20231 min read
ታህሳስ 12፣ 2015- ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ሱዳን የቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ማሰቡን ተናገረ
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ሱዳን የቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ማሰቡን ተናገረ፡፡ የኩባንያው ሃላፊዎች በጁባ ተገኝተው ከሀገሪቱ ቴሌኮም ሃላፊዎች ጋር መምከራቸው ተሰምቷል፡፡ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 21, 20221 min read