top of page


ሚያዝያ 17፣2016 - የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የብሪክስ ባለሞያዎች የጋራ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት እና በአባል ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳይ መምከሩ ተነገረ
የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የብሪክስ ባለሞያዎች የጋራ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት እና በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ሊኖር ስለሚገባው የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳይ መምከሩ ተነገረ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Apr 25, 20241 min read


መጋቢት 25፣2016 - ኢትዮጵያ እና ፑንትላንድ ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶችን ለማሻሻል መስማማታቸው ተነገረ
ኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ፌዴራላዊ መንግስት አካል ሆና የቆየችው ፑንትላንድ ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶችን ለማሻሻል መስማማታቸው ተነገረ፡፡ ፑንትላንድ ከእንግዲህ ከሞቃዲሾ ጋር ያለኝን ማንኛውንም ዓይነት ግንኙነት አቋርጫለሁ...
Apr 3, 20241 min read


መጋቢት 25፣2016 - ህገ-ወጥ ጉዞን ለመገደብ ከሀገሮች ጋር በትብብር እየተሰራ ነው ተብሏል
በየአመቱ ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች በህገ-ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ይወጣሉ፡፡ መንግስት ህገ-ወጥ ጉዞን ለመገደብ ከጎረቤት እና ከሌሎችም የአፍሪካ ሀገሮች ጋር በትብብር እየሰራ ነው ተብሏል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን...
Apr 3, 20241 min read


ጥር 16፣2016 - ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ 2 አልበሞችን በአንድ ቀን ሊለቅ ነው።
ከ2 ሳምንት በኋላ የሚለቁቀት የሮፉናን የሙዚቃ አልበሞች "ሐራንቤ" እና "ኖር" የሚል መጠሪያ መያዛቸውን ሙዚቀኛው በዛሬው እለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግሯል። ሐራምቤ በህብረት ውስጥ ያለ የራስ ቀለምን...
Jan 26, 20241 min read


ጳጉሜ 1፣2015 - የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ ገለልተኛ ተቋማትን ማደራጀት ያስፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ ገለልተኛ ተቋማትን ማደራጀት ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት የተቋቋመውን ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ደግሞ ደርቦ ሊይዛቸው የሚችሉ ስራዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ...
Sep 7, 20231 min read


ነሐሴ 15፣2015 - የሀሰት ትርክት እንዲፈጠር የሚያደርጉ 'ታሪክ' ተብለው የሚታተሙ መጽሐፍቶች
የአንድ ሀገር ታሪክ ካለፈው ተምሮ የዛሬንና ነገረን ማስተካከያ፣ የትውልድ ማስተሳሰሪያ ገመድም መሆኑ ይነገራል፡፡ ይሁንና በኢትዮጵያ፣ ዛሬ ከታሪክ ተምሮ ከማስተካከልና ለነገ ከመስራት ይልቅ ባለፈ ታሪክ መቆራቆስ...
Aug 21, 20231 min read


ነሐሴ 10፣2015 - መንግስት ስለ ውሃ ዲፕሎማሲ ምን ይላል?
ኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብን መገንባት ከጀመረች አንስቶ በተለይ ከወንዙ የታችኛው ተፋሰሰ ሀገራት ከእነ ሱዳን እና ግብፅ ከፍተኛ ጫና ተደርጎባታል፡፡ ለግንባታው ብድር አስከልክለዋታል፡፡ በውሃ ዲፕሎማሲ ስራ ኢትዮጵያ...
Aug 16, 20231 min read