top of page


ለብቻችን አደግን የሚሉት የኢትዮጵያ ባንኮች
በባንኮች የተቀማጭ ገንዘብ መጨመር እና መሰል መስፈርቶችን መሰረት በሚደረግ የፋይናንስ ዘርፉ ማደጉን መንግስት በተደጋጋሚ ተናግሯል፡፡ ባንኮችም በቢሊዮን የሚቆጠር ብር ትርፍ ማግኘታቸውን ሲናገሩ ይደመጣል፡፡ ሸገር...
Dec 9, 20231 min read


ህዳር 7፣2016 - የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለትን፤ የነዳጅ ኩፖንና የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ሙሉ ለሙሉ ወደ ዲጂታል አሰራር ሊቀየር ነው
ይህን አሰራር ወደ ሥራ ለማስገባት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን፤ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትና ኢትዮ ቴሌኮም አብረው ለመሥራት ተስማምተዋል። ዛሬ ኢትዮ ቴሌኮም ከንግድና...
Nov 17, 20231 min read


ነሐሴ 26፣2015 - በኢትዮጵያ የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ ገበያ ምን መሳይ ነው?
የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ የሚመራበት መመሪያ በቅርቡ በብሔራዊ ባንክ ወጥቷል፡፡ መመሪው የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ለተሽከርካሪዎች የኢንሹራንስ ሽፋን የሚጠይቁበትን ዝቅተኛውን የዓረቦን ወለል የሚያስቀምጥ ነው፡፡ ለመሆኑ...
Sep 1, 20231 min read


ነሐሴ 8፣2015 - የኢንሹራንስ ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነው
በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ አገልግሎት ገበያ በአብዛኛው የሞተር ነው፡፡ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ብዛት 18 ቢደርስም ዘርፉ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነው፡፡ ለኢንሹራንስ ያለው ግንዛቤም...
Aug 14, 20231 min read
ጥር 12፣ 2015- በኢትዮጵያ ጦርነትና ኮቪድ ኢኮኖሚውን ቢጎዱትም አንዳንድ ዘርፎች ግን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበዋል
በኢትዮጵያ ጦርነትና ኮቪድ ኢኮኖሚውን ቢጎዱትም አንዳንድ ዘርፎች ግን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ ከእነዚህ መካከል ኢንሹራንስ ይገኝበታል፡፡ ሸገር እንዴት? ሲል ጠይቋል፡፡ ንጋቱ ሙሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Jan 20, 20231 min read


ህዳር 28፣ 2015በዓረቦን ተመን ላይ በኢንሹራንስ ኩባንያዎች መካከል የሚታየው ጤናማ ያልሆነ ፉክክር የኢንሹራንስ ዘርፉን እድገት እየጎዳው ነው ሲል ዓባይ
ህዳር 28፣ 2015 በዓረቦን ተመን ላይ በኢንሹራንስ ኩባንያዎች መካከል የሚታየው ጤናማ ያልሆነ ፉክክር የኢንሹራንስ ዘርፉን እድገት እየጎዳው ነው ሲል ዓባይ ኢንሹራንስ ኩባንያ ተናገረ። በኩባንያዎቹ መካከል...
Dec 7, 20222 min read