May 181 min readግንቦት 10፣2016 - የውጭ ኢንቨስተሮች ኢትዮጵያን እየጠቀሟት ነው ወይስ እየጎዷት?ኢትዮጵያ ባለፉት አመታት ኢኮኖሚዋን ለማሳደግ ለውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንት አድራጊዎች ልዩ ልዩ ጥቅሞችን እና ማበረታቻዎችን ስትሰጥ ቆይታለች፡፡ ባለፉት 31 ዓመታት የውጪ ሀገር ባለፀጎች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡና...
Apr 301 min readሚያዝያ 22፣2016 - ወጣት ስራ ፈጣሪዎችን ለማገዝ በቻይና ቢሮ ከፍቼ በብርቱ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ተናገረከ2 ሳምንት በኋላ 35 የቻይና ኢንተርፕራይዞች አዲስ አበባ ይመጣሉ ተብሏል ወጣት ኢትዮጰያዊያን ስራ ፈጣሪዎችን በተለያየ መንገድ ለማገዝ በቻይና ቢሮ ከፍቼ በብርቱ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች...
Apr 231 min readሚያዝያ 15፣2016 - በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ዘርፍ በእጅጉ ተዳክሟል ተብሏልበቁጥር ጥቂትም ቢሆኑ አዳዲስ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ወደ አማራ ክልል እየገቡ ቢሆንም የፀጥታ ችግሩ ፈተና ሆኖባቸዋል ተባለ፡፡ ከዚህ ቀደም ከነበረው ሲመሳከር የክልሉ...
Jan 21 min readታህሳስ 23፣2016 - የመሰረተ ልማት አለመሟላትና መሰል ችግሮች በሲዳማ ክልል ኢንቨስትመንት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደሩ ነው ተባለየኤሌክትሪ ሃይል፣ የውሃ እጥረት እና የመሰረተ ልማት አለመሟላትና መሰል ችግሮች በሲዳማ ክልል ኢንቨስትመንት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው ተባለ፡፡ ክልሉ ችግሩን ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው...
Sep 5, 20231 min readነሐሴ 30፣2015 -የካፒታል ገበያ ሲጀመር ድርጅቶች የብድር ሰነድ ሸጠው እንዲመነደጉ የሚያግዝ ስምምነት ተደርጓልበኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ሲጀመር ከመንግስት ባለፈ ድርጅቶች የብድር ሰነድ ሸጠው በፋይናንስ እንዲመነደጉ የሚያግዝ ስምምነት ተደርጓል። በካፒታል ገበያ ባለስልጣን ሥር የኢትዮጵያ መዋለነዋዮች ወደ ገበያ ሲገባ...
Jul 31, 20231 min readሐምሌ 24፣2015 - በባለስልጣናት አሻጥር የ500 ሚሊየን ብር ኢንቨስትመንት ወደመብኝ የሚሉ ኢንቨስተርኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱና ለሀገርም እድገት የድርሻቸውን እንዲወጡ ለውጭና የሃገር ቤት ባለሀብቶች ጥሪ ታደርጋለች፡፡ በሌላ በኩል ከፍተኛ ብድርም ከባንክ ወስደው ሥራ ከጀመሩ በኋላ ነገሩ...
Jan 28, 20231 min readጥር 19፣ 2015- በኢትዮጵያ በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት የነበረው ጦርነት እና እዚህም እዚያም የሚያጋጥሙ ግጭቶች ሀገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏታልበኢትዮጵያ በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት የነበረው ጦርነት እና እዚህም እዚያም የሚያጋጥሙ ግጭቶች ሀገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል፡፡ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ደግሞ አንደኛው ተጎጂ ዘርፍ ነው፡፡ የውጭ ሀገር...