Nov 10, 20231 min readጥቅምት 30፣2016 - በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገርየሚገቡ ያለቀላቸው የብረት ምርቶች ልዩ ልዩ የማጭበርበሪያ ስልቶች እንደሚጠቀሙ ተነገረበህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ያለቀላቸው የብረት ምርቶች ልዩ ልዩ የማጭበርበሪያ ስልቶችና ህጋዊ ሽፋንን እንደሚጠቀሙ የኢትዮጵያ መሠረታዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች ማህበር አስረድቷል።...
Oct 11, 20231 min readበሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉ ኢንዱስትሪዎችን የተመለከተ መረጃ መሰብሰብ ሊጀመር ነውከጥቃቅን እስከ ግዙፎቹ ያሉ ኢንዱስትሪዎችን የተመለከተ መረጃ በሀገር አቀፍ ደረጃ መሰብሰብ ሊጀመር ነው። መረጃውን የሚሰበስበው የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት እስከ ስምንት ወር በሚደርስ ጊዜ ስራውን አጠናቆ...
Oct 5, 20231 min readመስከረም 24፣2016 - ኢንዱስትሪዎች ከሚያስፈልጋቸው የጨው መጠን እያገኙ ያሉት ከግማሽ በታች ነው ተባለበኢትዮጵያ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎች ለግብአትነት ከሚያስፈልጋቸው የጨው መጠን እያገኙ ያሉት ከግማሽ በታች ነው ተባለ። ኢትዮጵያ ያላት የጨው ክምችት ግን ለሁለት ሚሊየን ዓመታት ሊያገለግል የሚችል እንደሆነ ተነግሯል።...
Jul 17, 20231 min readሐምሌ 10፣2015 - የበካይ ጋዝ መጠንን የሚለኩ መሳሪያዎች ወደ አገር ውስጥ እየገቡ ነው ተባለአምራች ኢንዱስትሪዎች በምርት ሂደት የሚለቁትን በካይ ጋዝ መጠን የሚለኩ መሳሪያዎች ወደ አገር ውስጥ እየገቡ ነው ተባለ። ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz