top of page


ለእምባ ጠባቂ ተቋም ምክትል ዋና እምባ ጠባቂነት 200 ሰዎች መጠቆማቸው ተሰማ
ለኢትዮጵያ ሕዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ምክትል ዋና እምባ ጠባቂነት 200 ሰዎች መጠቆማቸው ተሰማ፡፡ ምንታምር ፀጋው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram:...
May 8, 20241 min read

ሚያዝያ 15፣2016 -የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የተፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎችን መመርመር ጀምሯል
በዚህ ዓመት ተሻሽሎ በፀደቀው የማቋቋሚያ አዋጁ መሰረት የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የተፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎችን መመርመር ጀምሯል፡፡ ይሁንና ከግል ተቋማት አቤቱታዎች እምብዛም እየደረሱኝ አይደለም...
Apr 23, 20241 min read

ሚያዝያ 14፣2016 - እምባ ጠባቂ ተቋም በዚህ ዓመት 1,400 አቤቱታዎችን መቀበሉን ተናገረ
የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በዚህ ዓመት 1,400 አቤቱታዎችን መቀበሉን ተናገረ፡፡ ቅሬታ ከሚቀርብባቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ለምርመራ ፍቃደኛ ያልሆኑ እንዲሁም ውሳኔ ቢሰጥም ለመፈፀም አሻፈረኝ የሚሉ...
Apr 22, 20241 min read

የካቲት 29፣2016 - የመብት ጥሰቶችና የአስተዳደር በደሎች ቢበረክቱም ቦታዎቹ ላይ ተዘዋውሮ ለመስራት ተቸግሬአለሁ ሲል እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ የሰላም መደፍረሶች ሳቢያ የመብት ጥሰቶችና የአስተዳደር በደሎች ቢበረክቱም ቦታዎቹ ላይ ተዘዋውሮ ለመስራት ተቸግሬአለሁ ሲል የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡...
Mar 8, 20241 min read


ጥር 23፣2016 - ፓርላማው አስፈፃሚ አካላት በአግባቡ ስራቸውን እንዲከውኑ የመቆጣጠር እና የመከታተል ሀላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ
በድርቅ የተጎዱ ሰዎች በረሃብ እየሞቱ መሆኑን የተናገረው የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ችግሩ እንዳይከፋ ፓርላማው የመንግስት አስፈፃሚ አካላት በአግባቡ ስራቸውን እንዲከውኑ የመቆጣጠር እና የመከታተል ሀላፊነቱን እንዲወጣ...
Feb 1, 20241 min read

ህዳር 7፣2016 - ወታደራዊ ግጭት ውስጥ ለሚገኘው የአማራ ክልል መንግስት ሰላማዊ መፍትሄ እንዲፈልግ እምባ ጠባቂ ተቋም ጠይቋል
ለወራት በቀጠለ ወታደራዊ ግጭት ውስጥ በሚገኘው የአማራ ክልል ምን ያህሉ የጤና እና የትምህርት ተቋማት ስራ ላይ ናቸው የሚለውን ለማረጋገጥ ክልሉ ውስጥ ባሉ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ በኩል መረጃ እየሰበሰበ መሆኑን የኢትዮጵያ...
Nov 17, 20231 min read

ጥቅምት 20፣2016 - ሹመኛ ሆነው ቤት ለማግኘት ጉቦ የሚሰጡ እንዳሉ ተሰማ
የመንግስት ሹመኛ ሆነው የመንግስት ቤት ለማግኘት ጉቦ የሚሰጡ እንዳሉ ተሰማ ሙስና፣ ሙስና እየተባለ ጥናት ቢጠና ፣ ቢነገርም እርምጃው ላይ ግን እንዳልተበረታ የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናግሯል፡፡ ያሬድ...
Oct 31, 20231 min read