top of page


የካቲት 26፣2016 - በአካል ጉዳተኞች ስም በብዙ ይነገዳል ሲል የአካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበር ተናገረ
ለአካል ጉዳተኞች ተብለው የሚገኙ እርዳታዎች አካል ጉዳተኞቹ ጋር እየደረሱ አይደለም ሲል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበር ተናገረ፡፡ ማህበሩ በአካል ጉዳተኞች ስም በብዙ ይነገዳል ብሏል፡፡ ምንታምር ፀጋው...
Mar 5, 20241 min read


የካቲት 20፣2016 - በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች እርዳታ ጠባቂ ለሆኑ ለመጪው አንድ ዓመት እርዳታ ለማቅረብ 3.24 ቢሊዮን ያስፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች እርዳታ ጠባቂ ለሆኑ ሰዎች ለመጪው አንድ ዓመት የሰብዓዊ እርዳታ ለማቅረብ 3.24 ቢሊዮን ያስፈልጋል ተባለ። እርዳታ ጠባቂ ለመሆን የተገደዱት ሰዎች ብዛት 21.4 ሚሊዮን...
Feb 28, 20241 min read


ጥቅምት 1፣2016 - 650 ሚሊዮን ዶላር ብድርና እርዳታ በህዝብ እንደራሴዎች ፀደቀ
ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር የተገኘ 650 ሚሊዮን ዶላር ብድርና እርዳታ በህዝብ እንደራሴዎች ፀደቀ፡፡ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ብድር ጫና ካለባቸው ሃገራት መካከል መሆኗን በመጥቀስ በጉዳዩ ላይ የገንዘብ ሚኒስቴር ግልፅ...
Oct 12, 20231 min read
መስከረም 21፣2016-የመፈናቀል መንስኤዎችን ለይቶ በማክሰም እና የሃገር ውስጥ መፈናቀልን በመከላከል ይሰራል የተባለ ተቋም ሊቋቋም ነው
በሁሉም የሃገሪቱ አካባቢዎች ያሉ ተፈናቃዮች በተለይም በአማራ ክልል ያሉት በቂ ባይሆንም መንግስት የሚያቀርበውን እርዳታ እንኳን ማግኘት ስላልቻሉ የረሃብ አዝማሚያ እየታየ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ የመፈናቀል...
Oct 3, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- ሰላም ጠፍቶ መኖሪያ ቀዬአቸውን ጥለው በደብረ ብርሃን የሚኖሩ ተፈናቃዮች የእርዳታ ያለህ እያሉ ነው
ሰላም ጠፍቶ መኖሪያ ቀዬአቸውን ጥለው በደብረ ብርሃን የሚኖሩ ተፈናቃዮች የእርዳታ ያለህ እያሉ ነው፡፡ መንግስት በበኩሉ የተፈናቃዮቹ ጥያቄ ተገቢ ነው፡፡ የሚቻለሁ ሁሉ ይደረግላቸዋል ብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉ ወርቅ ሸገርን...
Jan 16, 20231 min read
ታህሳስ 11፣ 2015- በቅርቡ የአለም ባንክ 745 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ እርዳታ ለመስጠት መወሰኑ ተነግሯል
በቅርቡ የአለም ባንክ 745 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ እርዳታ ለመስጠት መወሰኑ ተነግሯል፡፡ እርዳታው የተለያዩ ሁለት ፕሮጀክቶችን ለማስፈፀም የሚሰጥ መሆኑ ተነግሯል፡፡ እንዲህ ለውስን ፕሮጀክት ተብሎ የተሰጠ እርዳታ...
Dec 20, 20221 min read