top of page


ግንቦት 5፣2016 - እንባ ጠባቂ ተቋም ባለፉት 9 ወራት ከ 26,900 በላይ ቅሬታዎችን ተቀበልኩ አለ
የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ 26,900 በላይ ቅሬታዎችን ተቀበልኩ አለ፡፡ በ2016 በጀት ዓመት 9 ወራት ውስጥ በ1,454 አቤቱታ መዝገቦች ስር 26,912 ሰዎች የአስተዳደር በደል...
May 13, 20241 min read


ጥር 14፣2016 - ድርቅና ረሀብ በትግራይ ከ600,000 በላይ ተማሪዎች ትምህርት ለማቋረጥ ከጫፍ እንዲደርሱ መንስኤ ሆኗል ተብሏል
የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በትግራይ በአምስት መጠለያ ጣቢያዎች ባደረጉት ክትትል ከ900 በላይ ሰዎች በረሀብና በመድሃኒት እጥረት ህይወታቸው ማለፉን አረጋግጫለሁ አለ፡፡ በክልሉ የተከሰተው ድርቅና ረሀብ በሺዎች...
Jan 23, 20241 min read


ጥር 9፣2016 - የመልካም አስተዳደር መርህዎችን መሰረት ተደርጎ በተሰራ ልኬት የማዕድን ሚኒስቴር የመጨረሻውን ደረጃ ያዘ
አምስት ዋና ዋና የመልካም አስተዳደር መርህዎችን መሰረት ተደርጎ በተሰራ ልኬት የማዕድን ሚኒስቴር የመጨረሻውን ደረጃ ያዘ፡፡ ልኬቱን የሰራው የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ነው፡፡ ልኬቱ የተሰራው በኢትዮጵያ ካሉ 22...
Jan 18, 20241 min read