መስከረም 14፣2017 - በኦሮሚያ ክልል አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት የያዘው መፅሐፍ የሚያስፈልገው 72 ሚሊዮን ገደማ ቢሆንም እስካሁን ታትሞ ለተማሪዎች የደረሰው 26 ሚሊዮን ብቻ ነው ተባለ
ሚያዝያ 7፣2016 - በኦሮሚያ 240 ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸው ተሰማ
ሚያዝያ 3፣2016 - የመምህራን የምገባ ሥርዓት ጀምሬአለሁ ሲል የኦሮሚያ ት/ት ቢሮ ለሸገር ተናግሯል
መጋቢት 10፣2016 - የኦሮሚያ ክልል ምርቶች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ መሰናክል ሆኗል ያለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏል
መጋቢት 4፣2016 - በደብረ ብርሃን ከሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቀያቸው እንዲመለሱ ቢደረግም ግማሾቹ ተመልሰው መምጣታቸው ተሰማ
የካቲት 15፣2016 - በኦሮሚያ ክልል ከጥቅምት 30፣ 2016 በፊት ባሉት 2 ዓመታት ከሕግ ውጪ የተፈጸሙ ግድያዎች እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች መሆናቸውን ኢሰመኮ ተናገረ
ታህሳስ 11፣2016 - የኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን የወባ በሽታ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር ጥረት ላይ ነኝ አለ
ጥቅምት 24፣2016 - ትምህርትም፣ ስራም አንዲዘጋ ያስገደደው የኦሮሚያ ክልሉ ምስራቅ ቦረና ዞን አደረጃጀት
መስከረም 21፣2016-ባለንበት ወር መጀመሪያ ላይ በሶማሊ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ በሁለቱ ክልሎች የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ የተኩስ ልውው
ሐምሌ 5፣2015 - አሳሳቢ የሆኑ የሰብአዊ መብት አያያዞች መቀጠላቸው ተነገረ
ጥር 24፣ 2015- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገብረ ጉራቻ ከተማ አንድ ቻይናዊ በሸኔ ታጣቂዎች መገደሉ ተነገረ
ጥር 16፣ 2015- በባሌ ለሚኖሩ 73,000 ሰዎች የኮሌራ በሽታን ለመከላከል የሚረዳ ክትባት መሰጠቱ ተነገረ
ጥር 8፣ 2015- በኦሮሚያ ክልል የጥምቀት በዓል ተከብሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ባጃጆች እና ሞተር ብስክሌቶች ከምሽቱ 1 ሰዓት በኋላ እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ
ህዳር 29፣ 2015ኦሮሚያ ክልል በ10 ዞኖች በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ሰብዓዊ ቀውስ በሰብዓዊ መብቶች መርሆዎች መሰረት ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተ
ህዳር 22፣ 2015- በኦሮሚያ ክልል ዘንድሮ ከ200 ሚሊየን ኩንታል በላይ የግብርና ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነገረ
ጥቅምት 28፣ 2015-በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት የተዘጋጁ 74 ሚሊዮን መፃህፍት ቢያስፈልጉም እስካሁን በተማሪዎች እጅ የደረሱት ከግማሽ