top of page


ጥር 9/2017 - ኮሽ ሲል የሚሸሸው ቱሪስት እንዴት በዓሉን ማክበር ይችላል?
ነገ ከተራ፣ ከነገ ወዲያ ደግሞ ጥምቀት ይከበራል፡፡ የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች ዝርዝር ውስጥ እንደመስፈሩ የቱሪስትን ቀልብ የመሳብ እድሉ ይሰፋል፡፡ ኮሽ ሲል የሚሸሸው ቱሪስት ግን እንዴት በዓሉን...
Jan 171 min read


ጥር 10፣2016 - የከተራ በዓል ምንነት - መጋቢ ብሉይ እዝራ ለገሰ
ዛሬ የጥምቀት ከተራ በዓል ነው፤ የከተራውን በዓል ምንነት እንዲያስረዱን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሚያገለግሉትን መጋቢ ብሉይ እዝራ ለገሰን ጠይቀናቸዋል፡፡ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jan 19, 20241 min read


ጥር 10፣2016 - ንጥቂያ፣ ህገወጥ እርድ እና ግንባታን ለመከላከል ሰራተኞቼ አሰማርቻለሁ ሲል አገልግሎቱ አሰርድቷል
ለጥምቀት ከተራ በዓል ወደየታቦታት ማደሪያዎች ስትሄዱ የእናንተ መሄድ አይተው ቤት ሰርሳሪዎች እንዳይሰርቋችሁ ተጠንቀቁ ሲል የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር አገልግሎት ተናገረ፡፡ ንጥቂያ፣ ህገወጥ እርድ እና ግንባታን...
Jan 19, 20241 min read
ጥር 10፣ 2015- ዛሬ የጥምቀት ከተራ በዓል ነው
ዛሬ የጥምቀት ከተራ በዓል ነው፡፡ በዓሉ ከ1500 ዓመታት በፊት ጀምሮ ሲከበር መቆየቱን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታስተምራለች፡፡ ንጋቱ ሙሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 18, 20231 min read
ጥር 10፣ 2015- በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓልን ከከተራ ጀምሮ ለ3 ቀናት ለማክበር ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተነገረ
በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓልን ከከተራ ጀምሮ ለ3 ቀናት ለማክበር ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተነገረ፡፡ ተመስገን አባተ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 18, 20231 min read