top of page


መጋቢት 9፣2016 - ግጭት ባለባቸው እና ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች እንደ ወባ፣ ኩፍኝ፣ ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ
በተለይ ግጭት ባለባቸው እና ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች እንደ ወባ ፣ ኩፍኝ፣ ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ፡፡ ባለፈው የካቲት ወር በተደረገ ጥናት በ6 ቀናት ብቻ 515 በኮሌራ፣ 424 ሰዎች...
Mar 18, 20241 min read


ህዳር 25፣2016 - በዋግኽምራ ዞን የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ በአካባቢው፣ እንደ ኩፍኝና ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እያስከተለ ነው
በዋግኽምራ ዞን የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ በአካባቢው ፣ እንደ ኩፍኝና ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እያስከተለ ነው፡፡ የመድሃኒት እጥረትም ማጋጠሙ ተሰምቷል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 4፣2016 - በኮሌራ ለተያዙ ከ10,000 በላይ እና ወባ ለተገኘባቸው ከ600,0000 የሚበልጡ ሰዎች ህክምና መሰጠቱን የኦሮሚያ ክልል ተናግሯል
የኮሌራ እና ወባ ወረርሽኝ በስፋት የታየበት የኦሮሚያ ክልል የማከሙንም የመከላከሉም ስራ ጎን ለጎን እያስኬድኩ ነው አለ። እስከ አሁን በኮሌራ ለተያዙ ከ10,000 በላይ እና ወባ ለተገኘባቸው ከ600,0000 የሚበልጡ...
Nov 14, 20231 min read
መስከረም 21፣2016በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የኮሌራ ወረርሽኝ እየቀነሰ መሆኑ ተነገረ
በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የኮሌራ ወረርሽኝ እየቀነሰ መሆኑ ተነገረ፡፡ ወረርሽኙ የነበረባቸው 20 ወረዳዎች አሁን ነፃ ሆነዋል፡፡ ማርታ በቀለ
Oct 3, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- በባሌ ለሚኖሩ 73,000 ሰዎች የኮሌራ በሽታን ለመከላከል የሚረዳ ክትባት መሰጠቱ ተነገረ
ኮሌራ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተባቸው የኦሮሚያ ክልል 3 ዞኖች አንዱ በሆነው ባሌ ለሚኖሩ 73,000 ሰዎች በሽታውን ለመከላከል የሚረዳ ክትባት መሰጠቱ ተነገረ። በሶስቱም ዞኖች በበሽታው የተያዙ ሰዎች ብዛት 778...
Jan 24, 20231 min read